የቡና ገለፈትን ከበካይነት ወደ ማዳበሪያነት የሚቀይር የምርምር ውጤት ለቡና አብቃዮች ተዋወቀ።
የቡና ገለፈትን ከበካይነት ወደ ማዳበሪያነት የሚቀይር የምርምር ውጤት ለቡና አብቃዮች ተዋወቀ።
የቡና ገለፈትን በስነ ህይወታዊ ዘዴ ወደ ተፈጥሯዊ ማዳበሪያነት የሚቀይረው የምርምር ፕሮጀክት ተጠናቅቆ ተመርቋል።
ምርምሩ የተሰራው በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ነው። የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ደግሞ ለምርምር...
“የወልድያ-ቆቦ-አላማጣ መንገድ አልተዘጋም::” ነዋሪዎች እና የሥራ ኃላፊዎች
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2012 ዓ/ም (አብመድ) የወልድያ-ቆቦ-አላማጣ መንገድ እንደተዘጋ ተደርጎ የሚወራው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች እና የሥራ ኃላፊዎች ተናገሩ፡፡
ከሰሞኑ አንዳንድ የብዙኃን መገናኛ ከትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች አንስቶ በአላማጣ-ቆቦ-ወልድያ-አዲስ አበባ የሚወስደው መንገድ ከተዘጋ ዓመታት...
21ኛዉ ዓመታዊ የጤና ዘርፍ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡
21ኛዉ ዓመታዊ የጤና ዘርፍ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡
‹‹ዘርፈ ብዙ ትብብር ለጤናማና የበለጸገች ሀገር›› በሚል መሪ መልዕክት ነው ጉባኤው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በጉባኤውም ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ነው፡፡
ዘጋቢ፡- ጽዮን አበበ -ከአዲስ አበባ
የአዋሽ-ኮምቦልቻ-ሀራ ገበያ የባቡር መስመር ፕሮጀክት በሁለቱም ዙር 90 በመቶ ሥራው ተጠናቋል ተባለ።
የባቡር ፕሮጀክቱ ከ4 ሺህ 800 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ፈጥሯል።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 02/2012 ዓ/ም (አብመድ) የአዋሽ-ኮምቦልቻ-ሀራ ገበያ የባቡር መስመር ፕሮጀክት ስላለበት ደረጃ አስተያየታቸውን ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት የሰጡት የአዋሽ-ኮምቦልቻ-ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት የ‹ሴክሽን›...
“ኢትዮጵያ በቀጣይ ለምትገነባቸው የባቡር ፕሮጀክቶች እኛ በቂዎች ነን፡፡” የዘርፉ ባለሙያዎች
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 02/2012 ዓ/ም (አብመድ) ኢትዮጵያ በቀጣይ ለምትገነባቸው የባቡር መንገድ ዝርጋታዎች ብቁ ባለሙያዎችን እያፈራች መሆኗን በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎች ተናግረዋል፡፡
ከአዋሽ - ኮምቦልቻ - ሃራ ገበያ በሚዘረጋው የባቡር መስመር የግንባታ ሥራ በርካታ የውጭ ሀገራትና ኢትዮጵያውያን...







