የአማራ ክልል ደኅንነትና የጸጥታ ካውንስል የጋራ መግለጫና ውሳኔዎች
በማዕከላዊ እና በምዕራብ ጎንደር ዞኖች፣ በጎንደር ከተማ እንዲሁም በቅማንት ብሔረሰብ አስተዳድር ማንነትን ሽፋን በማድረግ ባለፉት አምስት ዓመታት የዘለቀው የጸጥታ መደፍረስ ለሰው ህይዎትና ለንብረት ጥፋት ምክንያት ሆኖ መቀጠሉ የሚታወስ ነው፡፡ የክልሉ መንግስት ህግና ሥርዓትን በተከተለ...
400 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሳዑዲ ዓረቢያ መንግስት ጋር በዳረገው ስምምነት መሠረት ነው በእስር ላይ የነበሩ 400 ኢትዮጵያዊያን ዛሬ ጥቅምት 5/2012 ዓ.ም ወደ ሀገራቸው የተመለሱት፡፡
ኢትዮጵያውያኑ ቀይ ባህርን አቋርጠዉ ሲጓዙ በሳዑዲ ዓረቢያ የጸጥታ ሀይል ተይዘው በእስር...
በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የተገነባው የሎዛ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለምረቃ ዝግጁ ሆኗል።
በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በ20 ሚሊዮን ብር ወጭ የተገነባው ትምህርት ቤቱ 28 የመማሪያ እና አራት የቤተ ሙከራ ክፍሎች፣ ቤተ መጽሃፍት እና የአስተዳድር ህንጻ የተሟላለት ነው።
ነገ ጥቅምት 6/2012 ዓ.ም የሚመረቀው ትምህርት ቤቱ 300 የዘጠነኛ ክፍል...
በቀጣዩ ሃገር አቀፍ ምርጫ ላይ የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሴቶች ተሳትፎ ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ፡፡
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ሽታዬ ምናለ የፊንላንድ ፓርላማ ልዑካን ቡድን እና መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት አባላትን ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አወያይተዋል፡፡
በውይይቱም ፊንላንድ በኢትዮጵያ ለሚካሄደው ለውጥ ሙሉ ድጋፏን እንደምትሰጥ ተገልጿል፡፡ የለውጥ ሂደቱ...
ታሪካዊ እና የመስህብ ቦታዎች በውስጣቸው የያዙትን ታሪክ እና እውነት ለትውልድ ማስተላለፍ እንደሚገባ የባሕልና ቱሪዝም...
ታሪካዊ እና የመስህብ ቦታዎች በውስጣቸው የያዙትን ታሪክ እና እውነት ለትውልድ ማስተላለፍ እንደሚገባ የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ጠየቁ።
"ህያው የጥበብ ጉዞ ወደ ታሪካዊቷ ሸዋ" የተሰኘ የታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት ዛሬ ተጀምሯል።
በጉዞው 16 የሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች እና 26 ደራሲያን...








