የእግር ኳስ ቡድኖች የስያሜ ለውጥ እንዲያደርጉ መጠየቁ የሕግ ድጋፍ እንደሌለው የሕግ ባለሙያ ተናገሩ፤ የእግር...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 6/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከሰሞኑ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተወሰኑ የፕሪሚዬር ሊጉ ተሳታፊ ቡድኖች ስያሜ እንዲቀይሩ ማሳሰቡንና የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ምክትል ፕሬዝዳንትን ዋቢ አድርገን መዘገባችን የሚታወስ ነው፡፡ ስያሜን በተመለከተ የኢትዮጵያ የሕግ...

‹‹ኅብረተሰቡንና ለጋሽ ድርጅቶችን በማሳተፍ ተጨማሪ ትምህርት ቤቶችን መሥራት ያስፈልጋል፡፡›› የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 6/2012 ዓ.ም (አብመድ) በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽሕፈት ቤት የተገነባውን ትምህርት ቤት ማኅበረሰቡ እንዲንከባከበው የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳሰበ፡፡ በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽሕፈት ቤት አማካኝነት የተገነባው የሎዛ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት...

ኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋን ለማሳደግ ከጎረቤት እና ከዓባይ ተፋሰስ አባል ሀገራት ጋር ያላትን የግንኙነት ፖሊሲ በጥንቃቄ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 6/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይና የደኅንነት ፖሊሲ ላይ የሚመክር የሁለት ቀናት መድረክ በአዲስ አበባ አፍሪካ ኅብረት አዳራሽ እየተካሄደ ነው፡፡ ውይይቱ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ባላት ተፈጥሯዊ አቀማመጥ እና ፖለቲካዊ ጠቀሜታ እንዲሁም...

በአፋር ክልል የተለያዩ ከተሞች ሠላማዊ ሠልፎች እየተካሄዱ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 6/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከአፋር ክልል ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክትው በአፋር ክልል የተለያዩ ከተሞች ሠላማዊ ሠልፎች እየተካሄዱ ነው፡፡ ሠመራንና አዋሽ ሰባት ኪሎን ጨምሮ ከሠሞኑ ሰልፍ ባልተካሄደባቸው ከተሞች ሕዝቡ ዛሬ ወደ...

ብቸኛው ከአዲስ አበባ-ደሴ-ወልዲያ-ትግራይ መተላለፊያ ድልድይ ተገልጋዮችን እያማረረ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 6/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኮምቦልቻ ከተማ በሚገኘው የቦርከና ወንዝ ድልድይ ላይ ያለው ከፍተኛ የተሽከርካሪዎች ፍሰት ለእንግልትና ለስጋት እንደዳረጋቸው ተገልጋዮች ተናገሩ፡፡ ኮምቦልቻ የኢንዱስትሪ ከተማ ከመሆኗ ባለፈ የሀገር አቋራጭ ተሽከርካሪዎች መተላለፊያ መሆኗን ተከትሎ በከተማዋ የተሽከርካሪዎች...