የሀገር በቀል ዕውቀቶችን በተግባራዊ ምርምሮች በማሳደግ ለበለጸገ የማኅበረሰብ ለውጥ ሽግግር መጠቀም ያስፈልጋል ተባለ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 09/2012 ዓ.ም (አብመድ) የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት እና የአማራ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ፎረም ፕሬዝዳንት ዶክተር አባተ መኩሪያ የሀገር በቀል ዕውቀቶች ግብ በዘር፣ በጎሳ፣ በቀለም፣ በክልል፣ በቋንቋ እና በሃይማኖት ልዩነት ሳይኖር ፍትሐዊነት በነገሠበት፣ ከብዝበዛ...
በቦሌ ክፍለ ከተማ የአማራ ወጣቶች ማኅበር አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየተወያዩ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 09/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የአማራ ወጣቶች ማኅበር አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር እያደረጉ ነው፡፡
በምክክሩም የተለያዩ ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበው ምክክር እንደሚደረግባቸውም ይጠበቃል፡፡
ዘጋቢ፡- ጋሻው ፈንታሁን -ከአዲስ አበባ
ባሕላዊ የእርቀ ሠላም ሥነ ስርዓት አካባቢው ሠላም እንዲሆን ማስቻሉን የዚገም ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 09/2012 ዓ.ም (አብመድ) ወይዘሮ አቡኔ የኔአባት የዚገም ወረዳ ነዋሪ ናቸው፡፡ ከዚህ በፊት ከቡና አጣጭ ጎርቤታቸው ጋር በመሬት ወሰን ጉዳይ በመካከላቸው አለመግባባት ይፈጠራል፡፡ ችግሩ አብረው ለዘመናት ክፉ ደጉን ያሳለፉ፣ ሲወጡ ሲገቡ የእግዜር...
በጥላቻ ወደ ኋላ የሚንሸራተት ትውልድ ህልውናውን የሚጠራጠር፣ አዕምሮውም በደመነፍስ የሚዘወር ነው፡፡
ሽንቁሩን በኢትዮጵያ ባሕላዊ እሴቶች የሚሰፉ እጆች
እነዚህ እጆች መልካምነትን የሚጋግሩ አይደክሜ የበጎነት ብዕር ማረፊያ ናቸው፡፡ እነዚህ የብዕር እጆች በሚለበልበው ራስ ወዳድ የፖለቲካ ነበልባል ውስጥ ‹ጎራችሁን ለዩ› እየተባሉ የተለበለቡ ዝንጣፊ በረከቶች ናቸው፡፡ እነዚህ እጆች ባልሰለጠነ ፖለቲካ...
የገቢዎች ሚኒስቴር ሀሰተኛ ደረሰኝ ያትማሉ ያላቸውን ድርጅቶች ይፋ አደረገ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 7/2012 ዓ.ም (አብመድ) የፌዴራል ገቢዎች ሚኒስቴር ሀሰተኛ ማንነት ያላቸው ሕገ ወጥ ደረሰኞችን የሚያትሙና ለታክስ ሕግ ተገዥ ያልሆኑ ድርጅቶችን ዝርዝር አውጥቷል፡፡
በዝርዝሩ ከ160 በላይ ድርጅቶች ተካትተዋል፡፡
...








