ደባርቅ ከተማ አስተዳደር በዩኒቨርሲቲው አካባቢ ለሱስ አጋላጭ የሆኑ ምርቶችን በሚሸጡ አካላት ላይ ክትትል እያደረገ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የተቀበላቸውን ተማሪዎች እንደ ወላጅ ሆኖ ከሱስ አምጭ ዕፆች ለመጠበቅ እየሠራ መሆኑን አመለከተ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የሚመለከታቸው አካላትም የዩኒቨርሲቲውን አካባቢ የንግድ እንቅስቃሴ በተለዬ ሁኔታ እየተከታተሉ እንደሆነ አስታውቀዋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው መከፈት...

ብዙ ቋንቋ ይወራበታል፤ ሳይግባባ የተመለሰ ግን የለም። እኔም ለሥራ ወደ ስፍራው ስቀርብ ለሥራ...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 29/2012 ዓ/ም (አብመድ) ኢትዮጵያውያን ዘመን ሳይዘምን የዘመኑ፣ ዘመንን የዋጁ፣ ለዓለም ብርሃን የፈነጠቁ ድንቅ ሕዝቦች ናቸው። የዓለም ሕዝብ ኑሮው በዱር በገደል በነበረበት በዚያ ዘመን ኢትዮጵያውያን ቀለም በጥብጠው፣ ብራና ፍቀው፣ ፊደል ቀርፀው፣ ሰዋሰው ሰድረው፣...

በኮምቦልቻ ከተማ እስከ አምስት ኮከብ የሚኖራቸው ስድስት ሆቴሎች ሊገነቡ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች ባለመገንባታቸው ከተማዋ ከዘርፉ ተጠቃሚ አለመሆኗን ባለሀብቶች ተናግረዋል፡፡ ኮምቦልቻ በአማራ ክልል የኢንዱስትሪ ፍሰት በብዛት የሚገኝባት የደረቅ ወደብ ከተማ ናት። ከመደበኛ የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ አገልግሎት...

ግብፅ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ልዩነት በውይይት ለመፍታት ተስማማች፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) ግብፅና ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ያላቸውን ልዩነት በንግግር ለመፍታት መስማማታቸውን ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ (ዶክተር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ እና የግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ በሩሲያ ሶቹ...

ድሬዳዋ እንድትረጋጋ መንግሥት አጥፊዎችን ተጠያቂ ማድረግ እንዳለበት ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) የመንግስት አካላትና የፀጥታ ሀይሎች አካባቢውን ለማረጋጋት ጥረት እያደረጉ መሆኑን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳድር አስታውቋል፡፡ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የከተማዋ ነዋሪዎች ለአብመድ በሰጡት አስተያዬት ትናንት በርከት ያሉ ወጣቶች በዋና ዋና መንገዶች እየተዘዋወሩ...