የስዊድን የጤና እና የማኅበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር የሚመራ ልዑካን ቡድን ጤና ሚኒስቴርን ጎበኘ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2012 ዓ.ም (አብመድ) የስዊድን የጤና እና የማኅበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ሌና ሀሌንገር የሚመራ ልዑክ ዛሬ በጤና ሚኒስቴር በመገኘት ጉብኝት አድርጓል:: ከልዑካን ቡድኑ ጋር የኢትዮጵያን የጤና ሥርዓት እንዲሁም በዘርፉ በትብብር የሚሠሩ ሥራዎች ላይ ውይይት...

“ፍትሕ ያጣ ሕዝብ ፍትሕን በእጁ ይፈልጋል፤ ይህ እንዳይሆን ደግሞ መንግሥት ወንጀል የሚሠሩ አካላትን ወደሕግ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2012 ዓ.ም (አብመድ) ፍትሕ ያጣ ሕዝብ ስለፍትህ ሠላማዊ ሰልፍ ይወጣል፡፡ ድምጹን ከፍ አድርጎ ለመንግሥት ጥያቄ ያቀርባል፡፡ ልክ እንደ ኢትዮጵያ አስተዋይ የሆነ ሕዝብ ሲሆን መንግሥት አልሰማው ሲል ‹ቀን ይለፍ› ብሎም ይታገሳል፡፡ ያን...

በኢትዮጵያ ከአንድ ላም በአማካይ የሚገኘውን 1 ነጥብ 8 ሊትር ወተት ወደ 30 ሊትር ለማሳደግ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 22/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል በቴክኖሎጂ የተደገፈ የእንስሳት ሀብት ልማት ፕሮጀክት ለመጀመር የሚያስችል የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ጌታሁን መኩሪያ (ዶክተር ኢንጂነር) ፣ የአማር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተመስገን ጥሩነህ...

የአማራን ሕዝብ ማዕከል አድርገው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመሥራት ስምምነት ላይ ደረሱ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 22/2012 ዓ.ም (አብመድ) አዴፓ፣ አብን እና የአምስቱ ፖለቲካ ፓርቲዎችን ጥምረት የያዘው የአማራ ድርጅት የስምምነቱ አካል ሆነዋል፡፡ የአማራ ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎች እና ጥቅሞች ምላሽ እንዲያገኙም ፓርቲዎቹ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥቅምት...

ባለፈው ሩብ ዓመት ብቻ 1ሺህ 221 ፈቃደኛ ኢትዮጵውያን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ መደረጉን የውጭ ጉዳይ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 20/2012 ዓ.ም (አብመድ) አሜሪካ በግድቡ ጉዳይ ለሦስቱ ሀገራት ያደረገችው ጥሪ ዓላማው ውይይት እንጂ ድርድር አለመሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ጥቅምት 20/2012 ዓ.ም የዜጋ፣ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲን...