አፋር እና ሶማሌ ክልሎች ላይ የአንበጣውን የሕይወት ዑደት ማቋረጥ ካልተቻለ ስርጭቱ አሁን ካለበትም እንደሚጭምር...
የአንበጣ መንጋው ከዚህ በፊት ተከስቶ ከነበረባቸው ስድስት ወረዳዎች ስርጭቱን በማስፋት ዘጠኝ ወረዳዎችን ማዳረሱን ነው ቢሮው ያስታወቀው፡፡
የቢሮው ምክትል ኃላፊ ዶክተር ሰሎሞን አሰፋ እንደገለጹት ባለፉት ሳምንታት በክልሉ የአንበጣ መንጋ በተከሰተባቸው አካባቢዎች በባሕላዊ መንገድ፣ በሰው ኃይል እና...
በኢፌድሪ የሠላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈርያት ካሚልና በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የተመራ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 25/2012 ዓ.ም (አብመድ) ውይይቱ በጭልጋ ወረዳ ሰራባ ከተማ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን ከሁለቱም የማኅበረሰብ ክፍሎቻቸው የተወጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ እናቶችና ወጣቶች ታድመዋል። የኢፌድሪ የሠላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል፣ የአማራ ክልል ርዕሰ...
ለጉሙሩክ ደረቅ የመቅረጫ ጣቢያ ግንባታ ይፈለጋል የተባለው ቦታ ለ20 ዓመት ወደ ሥራ ባለመግባቱ በከተማው...
የምዕራብ ጎንደር ዞን ንግድ፣ ኢንዱስትሪ እና ከተማ ልማት መምሪያ ደግሞ ችግሩ የኢትዮጵያ ጉሙሩክ ኮሚሽን መሆኑን ገልጧል፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 25/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ጉሙሩክ ኮሚሽን ደግሞ ችግሩ የተፈጠረው ኮሚሽኑ ደረቅ የመቅረጫ ጣቢያ መገንባት ሲገባው ከተግባር...
የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር ለ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ኢትዮጵውያን የሥራ ዕድል ለመፍጠር የሚያስችል መሪ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2012 ዓ.ም (አብመድ) መንግሥት ለማዕድንና ነዳጅ ዘርፉ ተገቢውን ትኩረት አለመስጠቱን የኢፌዴሪ ማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የማዕድን እና ነዳጅ ዘርፍ ለዜጎች የሥራ ዕድል በመፍጠር፣ የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት እና የኢንዱስትሪ ግብዓት በማቅረብ በኩል...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በሁሉም ቋንቋ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ማሰልጠኛ ማዕከል...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከጥቅምት 12 ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ 14 ያህል ነጥቦችን ያካተተ መግለጫ አውጥቷል፡፡
ቅዱስ ሲኖዶሱ በመክፈቻ ንግግር የቀረበው መልዕክት ለቀጣይ...








