የአማራ ክልል ባለው የማዕድን ሀብት ልክ ተጠቃሚ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡

በኢትዮጵያ ከፍተኛ የማዕድን ክምችት ከሚገኝባቸዉ አካባቢዎች መካከል የአማራ ክልል ተጠቃሽ ነው፡፡ በክልሉ በወሎ አካባቢ ለተለያዩ ጌታጌጥ ሥራዎች የሚውሉ እንደ ኦፓል ዓይነት ማዕድናት በብዛት ይገኛሉ፤ የዓባይ ሸለቆን እና በሰሜን ሸዋ ዞን የጀማ ተፋሰስን ተከትሎ ደግሞ...

በ13 ወራት ውስጥ ግንባታው የተጠናቀቀዉ የአዲስ አበባ ‹ሲልክሮድ አጠቃላይ ሆስፒታል›› ተመረቀ፡፡

በ13 ወራት ውስጥ ግንባታው የተጠናቀቀዉ የአዲስ አበባ ‹ሲልክሮድ አጠቃላይ ሆስፒታል›› ዓለማቀፍ ደረጃውን የጠበቀ እና በዘመናዊ የሕክምና መሳሪያዎች የተደራጀ ሆኖ ተመርቋል፡፡ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ሁለገብና ልዩ ሐኪሞች (ስፔሻሊስት) ተመድበውለታል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት የግል ባለሀብቶችን በጤናዉ...

ለሠላማዊ ውይይት ዝግጁ መሆኑን የቅማንት የማንነትና ራስ አስተዳደር ይከበርልኝ ማዕከላዊ ኮሚቴ ገለፀ።

ኮሚቴው ሐሳቡን ያቀረበው በኢፌድሪ የሠላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚልና በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመሥገን ጥሩነህ ከተመራው የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ከአማራና ከቅማንት ሕዝብ ከተወጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር በጭልጋ ወረዳ ሰራባ ከተማ በካሄዱት ውይይት...

አፋር እና ሶማሌ ክልሎች ላይ የአንበጣውን የሕይወት ዑደት ማቋረጥ ካልተቻለ ስርጭቱ አሁን ካለበትም እንደሚጭምር...

የአንበጣ መንጋው ከዚህ በፊት ተከስቶ ከነበረባቸው ስድስት ወረዳዎች ስርጭቱን በማስፋት ዘጠኝ ወረዳዎችን ማዳረሱን ነው ቢሮው ያስታወቀው፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ ዶክተር ሰሎሞን አሰፋ እንደገለጹት ባለፉት ሳምንታት በክልሉ የአንበጣ መንጋ በተከሰተባቸው አካባቢዎች በባሕላዊ መንገድ፣ በሰው ኃይል እና...

በኢፌድሪ የሠላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈርያት ካሚልና በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የተመራ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 25/2012 ዓ.ም (አብመድ) ውይይቱ በጭልጋ ወረዳ ሰራባ ከተማ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን ከሁለቱም የማኅበረሰብ ክፍሎቻቸው የተወጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ እናቶችና ወጣቶች ታድመዋል። የኢፌድሪ የሠላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል፣ የአማራ ክልል ርዕሰ...