በፌዴራል ማረሚያ ቤት ረቂቅ አዋጅ ላይ የታሰበው ውይይት ለሌላ ጊዜ ተራዝሟል፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) በፌዴራል ማረሚያ ቤት ረቂቅ አዋጅ ላይ ለመወያየት የሕግ፣ ፍትሕና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚቴ ለዛሬ የቀጠረው የሕዝብ አስተያየየት መስጫ መድረክ በባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ማነስ ምክንያት ለሌላ ጊዜ ተላልፏል፡፡
ቋሚ ኮሚቴው መድረኩን...
ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ አጭበርብረው ተጨማሪ 28 ሚሊዮን ብር ለማጭበርበር ሂደት ላይ የነበሩ ተጠርጣሪዎች...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) የተሰረቁ ቼኮችን እና ሀሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም ከመንግሥትና የግል ባንክ ደንበኞች ላይ ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ ያጭበረበሩ ተጠርጣሪዎች በሕግ በቁጥጥር ሥር እንደዋሉ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በተጠርጣሪ ወንጀል ፈፃሚዎቹ...
የፀጥታ ኃይሉ የበረሃ አንበጣ በተከሰተባቸው አካባቢዎች አበረታች የመከላከል ተግባር እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) የበረሃ አንበጣ በምሥራቅ አማራ ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳድር፣ በደቡብ ወሎ እና ሰሜን ወሎ ዞኖች ዘጠኝ ወረዳዎች ጉዳት እያስከተለ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የአንበጣ መንጋውን ለመከላከል ከባሕላዊ የመከላከያ ዘዴ እስከ ዘመናዊ የኬሚካል...
የሕዳሴ ግድብን በፍጥነት ማጠናቀቅ የሚነሱ ውዝግቦችን ለመቋጨት ያግዛል ተባለ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ለመገናኛ ብዙኃን ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት በግድቡ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡...
ብሔር ተኮር የፌዴራሊዝም ሥርዓት በሀገሪቱ ለሚታየው አለመረጋጋት ዋነኛ መንስኤ መሆኑ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 27/2012 ዓ.ም (አብመድ) በሀገሪቱ የሚታዩ ግጭቶችን በውይይት መፍታት ካልተቻለ መጭውን ጊዜ አሳሳቢ ሊያደርገው እንደሚችልም ተሰግቷል፡፡ ለመሆኑ ያለው አለመረጋጋት ዓብይ መንስኤና መፍትሔዎቹ በምሁራን እይታ ምን ይመስላሉ? እና ዝርዝር ጉዳዮችን በተመለከተ አማራ ብዙኃን መገናኛ...








