የደራ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ፈጣን ምላሽ ባለማግኘቱ ቅሬታውን ገለጸ፡፡

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜን ሸዋ ዞን ከሚገኙ 16 ወረዳዎች ውስጥ አንዱ ነው፤ የደራ ወረዳ፡፡ በወረዳው 39 ቀበሌዎች ከ 400 ሺህ በላይ ሕዝብ እንደሚኖርም ይገመታል፡፡ በዚህ ወረዳ ውስጥ ከሚገኙ ቀበሌዎች ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ነዋሪዎች የአማርኛ...

ኃይለሥላሴ በጥበባቸው የተደነቁባቸው ከመንግሥቱ ኃይለማርያም ጋር በአንድ ሜዳ የተጫወቱት የጥበብ ሰው፡፡

ጥበብ የአፋቸው መፍቻ፣ የስሜታቸው መግለጫ የታሪካቸው ትልቁ ክፍል ነው፡፡ በወርቃማው የጥበብ ትውልድ ውስጥ ወርቅ የሆነ ሙያቸውን ለሕዝብ አድርሰዋል፡፡ ለጥበብ ከነበራቸው ትልቅ ፍቅር የተነሳ በ15 ዓመታቸው ወታደር ሆነዋል፤ ታላቁ የጥበብ ሰው፡፡ ብዙዎች የት ደርሰው ይሆን?...

የብሔራዊ የእንስሳት ጥበቃ ኢንስቲትዩት የተለያዩ ክትባቶችን ለሀገር ውስጥና ለውጭ ሀገራት እያቀረበ ነው፤ አበረታች አፈጻጸም...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና፣ አርብቶ አደርና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የብሔራዊ የእንስሳት ጥበቃ ኢንስቲትዩት የ2012 በጀት ዓመት የአንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ተወያይቷል፡፡ በውይይቱ የኢንስቲትዩቱ...

በፌዴራል ማረሚያ ቤት ረቂቅ አዋጅ ላይ የታሰበው ውይይት ለሌላ ጊዜ ተራዝሟል፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) በፌዴራል ማረሚያ ቤት ረቂቅ አዋጅ ላይ ለመወያየት የሕግ፣ ፍትሕና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚቴ ለዛሬ የቀጠረው የሕዝብ አስተያየየት መስጫ መድረክ በባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ማነስ ምክንያት ለሌላ ጊዜ ተላልፏል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው መድረኩን...

ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ አጭበርብረው ተጨማሪ 28 ሚሊዮን ብር ለማጭበርበር ሂደት ላይ የነበሩ ተጠርጣሪዎች...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) የተሰረቁ ቼኮችን እና ሀሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም ከመንግሥትና የግል ባንክ ደንበኞች ላይ ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ ያጭበረበሩ ተጠርጣሪዎች በሕግ በቁጥጥር ሥር እንደዋሉ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በተጠርጣሪ ወንጀል ፈፃሚዎቹ...