በዩኒቨርሲቲዎች አለመረጋጋቱን ለመፍታት ጥረት እየተደረገ ቢሆንም ከአቅም በላይ የሆኑ ድርጊቶች መኖራቸው ታውቋል፡፡
ከሰሞኑ ግጭት በተነሳባቸው ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች ውይይቶች ቢደረጉም ስጋቶች አለመቀረፋቸውን ለአብመድ በስልክ አስታውቀዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎቹ ችግሩን ለመፍታት ጥረት እያደረጉ ቢሆንም የተማሪዎቹን ስጋት በሚቀርፍ ደረጃ መፍትሔ አለመስጠታቸውን ነው የነገሩን፡፡
የፀጥታ ችግር ባለባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ላይ የመከላከያ ሠራዊትን ጨምሮ...
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ እና በኦሮሞ ሕዝቦች መካከል እየተፈጠረ ያለውን መቃቃር ክልሎቹን ከሚመሩትና በኦሮሚያ...
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ እና በኦሮሞ ሕዝቦች መካከል እየተፈጠረ ያለውን መቃቃር ክልሎቹን ከሚመሩትና በኦሮሚያ እና አማራ ክልል ከሚንቀሳቀሱ ተፍካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) ሰብሳቢነት ውይይት አድርገዋል፡፡
የውይይቱ መካሄድ አንዱ የአንዱን ቁስል በመረዳት...
የኢሕአዴግ ውሕደት ከአማራ መሠረታዊ ጥያቄዎች አንጻር፡፡
አዴፓ የሚዋሐድ ከሆነ የክልሉን ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄ መመለስ በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ያለውን ግልጽ አቋም መተግበር በሚችልበት መልኩ ውሕደቱን መፈጸም አለበት፡፡
የኢሕአዴግ ሰሞነኛ ፖለቲካዊ አጀንዳ የፓርቲዎች ውሕደት ጉዳይ ሆኖ በማኅበረሰብ አንቂዎችና ፖለቲከኞች እየተነሳ ነው፡፡ ውሕደቱ ‹‹አጋር...
የደራ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ፈጣን ምላሽ ባለማግኘቱ ቅሬታውን ገለጸ፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜን ሸዋ ዞን ከሚገኙ 16 ወረዳዎች ውስጥ አንዱ ነው፤ የደራ ወረዳ፡፡ በወረዳው 39 ቀበሌዎች ከ 400 ሺህ በላይ ሕዝብ እንደሚኖርም ይገመታል፡፡
በዚህ ወረዳ ውስጥ ከሚገኙ ቀበሌዎች ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ነዋሪዎች የአማርኛ...
ኃይለሥላሴ በጥበባቸው የተደነቁባቸው ከመንግሥቱ ኃይለማርያም ጋር በአንድ ሜዳ የተጫወቱት የጥበብ ሰው፡፡
ጥበብ የአፋቸው መፍቻ፣ የስሜታቸው መግለጫ የታሪካቸው ትልቁ ክፍል ነው፡፡ በወርቃማው የጥበብ ትውልድ ውስጥ ወርቅ የሆነ ሙያቸውን ለሕዝብ አድርሰዋል፡፡ ለጥበብ ከነበራቸው ትልቅ ፍቅር የተነሳ በ15 ዓመታቸው ወታደር ሆነዋል፤ ታላቁ የጥበብ ሰው፡፡ ብዙዎች የት ደርሰው ይሆን?...








