ወጣቱ ከስሜታዊነት ወጥቶ በብስለት መታገል እንዳለበት በየካ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የአማራ ወጣቶች አሳሰቡ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 06/2012 ዓ/ም (አብመድ) ኢትዮጵውያንን ለማለያዬት እና የሀገሪቱን አንድነት ለመናድ ታስበዉ እየተነገሩ ያሉ መሠረተ ቢስ የፖለቲካ ሴራዎችን እና ንግርቶችን ከመቀበል እና ወደ ጥፋት ከመሄድ ተቆትበው ትክክለኛውን ታሪክ በማወቅ ስህተት እንዳይፈጸም ማድረግ እንደሚያስፈልግ...
የአማራና ትግራይ ምሁራን አዲስ አበባ ላይ እየተወያዩ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 06/2012 ዓ/ም (አብመድ) በሠላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት የአማራ እና ትግራይ ምሁራን በሠላም ዙሪያ አዲስ አበባ ላይ እየተወያዩ ነው፡፡
በውይይቱም የአማራና ትግራይ ሕዝቦች የአብሮነት እሴት በፖለቲካ ልሂቃን ጥቃቅን ልዩነት ለከፋ ብጥብጥ መዳረግ እንደሌለበት ተመላክቷል፡፡
የፖለቲካ...
በአማራና ኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች በዩኒቨርሲቲዎች አካባቢ የሚስተዋለው ግጭት በሠላማዊ መንገድ እንዲፈታ አሳሰቡ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 05/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ እና በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ሰባት ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በዩኒቨርሲቲዎችና አንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተከሰተዉ የፀጥታ ችግር በሠላማዊ መንገድ እንዲፈታ እና ግጭቱ እንዲቆም በጋራ እንደሚሠሩ አስታወቁ፡፡ ፓርቲዎቹም የአማራ ዴሞክረታሲያዊ...
አንድ ተማሪ ወደ ዩኒቨርሲቲው ዓለም ሲቀላቀል ትልቅ ጉዳይ በመያዝ ነው፤ እሱም ለወደፊት የሚኖረው ተስፋ...
‹‹አንድ ተማሪ ወደ ዩኒቨርሲቲው ዓለም ሲቀላቀል ትልቅ ጉዳይ በመያዝ ነው፤ እሱም ለወደፊት የሚኖረው ተስፋ እና የዕድገት ራዕይ ነው፡፡ ይህን ለማሳካት ደግሞ በሠላም በመማር፣ በቂ የሆነ ክህሎት እና ዕውቀት ከዩኒቨርሲቲ ማግኘት አለበት›› ብለዋል የአርባ ምንጭ...
የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች ሠላማዊ መማር ማስተማር ለመፍጠር እየመከሩ ነው፡፡
በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሠላማዊ የመማር ማስተማር እና መልካም አስተዳድርን ለማስፈን እየተሠሩ ባሉ ሥራዎች ዙሪያ ነው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መሪዎች እየተወያዩ ነው፡፡
ሁሉንም ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ነባራዊ ሁኔታ ማዕከል ባደረገ መልኩ የለውጥ ሥራ አመራር፣ የመልካም አስተዳደር...








