“የአጋቾችን ማንነት፣ ያገቱበትን ምክንያት እና እንዴትና ለምን ታገቱ? የሚለውን ጉዳይ ለማወቅ ከፍተኛ የምርመራ ቡድን...
ባሕር ዳር፡- ጥር 19/2012ዓ.ም (አብመድ) የፌዴራል መንግሥት ልዑክ የታገቱ ተማሪዎችን በተመለከተ በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ትናንት ተወያይቷል፡፡
በውይይቱ የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመከላከያ እና የደኅንነት ኃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡
በአካባቢው ባለሀብቶችን ጨምሮ ሌሎች ግለሰቦች ላይም...
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በታገቱ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጡ ዓለም አቀፍ የአማራ...
ባሕር ዳር፡- ጥር 18/2012ዓ.ም (አብመድ) መንግሥት ጸጥታውን እንዲያስከብርና የሰዎች ህይዎት በከንቱ እንዲያልፍ አድርገዋል የተባሉ ግለሰቦችንም ተጠያቂ እንዲደርግ ዓለም አቀፍ የአማራ ኅብረት ጠይቋል፡፡
በኅብረቱ የአደረጃጀት ጉዳይ ተጠሪ አቶ ደህናሁን እምሩ ከአብመድ ጋር ባደረጉት ቆይታ በፀጥታ ስጋት...
“ይህን የመሰለ ከባድ የእናቶች ሁለተኛ የምጥ ሰዓት ላይ እንዴት አስችሎዎት ዝም አሉ?” ታማኝ በየነ...
ባሕር ዳር፡- ጥር 18/2012ዓ.ም (አብመድ) አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ የታገቱ ተማሪዎችን በተለመከተ ግልጽ መረጃ እንዲሰጥ ጠየቁ፡፡
በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩ የታገቱ የአማራ ተወላጅ ተማሪዎች በፍጥነት እንዲለቀቁ፣ ስለድርጊቱም ግልጽ መረጃዎች እንዲሰጡ ጥያቄዎች እየቀረቡ ነው፡፡ የኪነ...
የአለቃ ገብረሃና ሊቅነትና ሌላ ገጽታ በ‹‹አራት ዐይና›› ትውፊታዊ ቴአትር እንዴት ተገለጸ?
ባሕር ዳር፡- ጥር 18/2012ዓ.ም (አብመድ) መቼቱን በታላቁ ሊቅ አለቃ ገብረ ሃና የህይዎት ታሪክ ዙሪያ ያደረገው እና ‹‹አራት ዐይና›› የሚል መጠሪያ የተሰጠው ትውፊታዊ ቴአትር በሙሉ ዓለም የባህል ማዕከል ተዘጋጅቶ ትናንት ተመርቋል፡፡
በ1814 ዓ.ም በቀድሞው የጎንደር ጠቅላይ...
የጣና በለስ የተቀናጀ የሥኳር ልማት ፕሮጀክት የሸንኮራ አገዳ መልሶ ማልማት ሥራ ለምን ተጓተተ?
ባሕር ዳር፡- ጥር 17/2012ዓ.ም (አብመድ) ሸንኮራ አገዳው ከፋብሪካው አስቀድሞ በመድረሱ አስወግዶ ዳግም ለማልማት በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ አስፈልጓል፡፡
ለጣና በለስ ስኳር ልማት ፋብሪካ የሚውል የሸንኮራ አገዳ ዳግም ልማት የተጀመረው በ2011 ዓ.ም ነው፡፡ በዚህም 2 ሺህ 3...








