የሰላማዊ ሰልፎቹ አንድምታ በምሁራን ዕይታ!
ባሕር ዳር፡- ጥር 21/2012ዓ.ም (አብመድ) መንግስት የሕዝብ ውክልናውን በአግባቡ ሊጠቀምበት እና ሊያገለግልበት እንደሚገባ አብመድ ያነጋገራቸው ምሁራን ተናገሩ፡፡
ሕዝብ የመንግሥትን ትኩረት ይሻል የሚለውን ጥያቄ በተለያዩ መንገዶች ያቀርባል፡፡ በተለይም መንግሥት ቸልተኝነት አሳይቷል ብሎ በሚያምንባቸው ጉዳዮች ላይ ጥያቄውን...
የታገቱ ተማሪዎች ያሉበትን ቦታ እንደሚያውቅ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡- ጥር 20/2012ዓ.ም (አብመድ) የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የታገቱ ተማሪዎችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እንደሻው ጣሰው፣ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ እና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ...
በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ የሸገር ደርቢ ይጠበቃል፡፡
11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ፤ የሸገር ደርቢ ደግሞ ትኩረት ስቧል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ትልቁ ደርቢ እንደሆነ የሚነገርለት የሸገር ደርቢ ዛሬ ጥር 20/ 2012 ዓ.ም ይደረጋል፡፡ በአስደናቂ የአደጋገፍ ስርዓትና በከፍተኛ የሜዳ...
‹‹ፍትህ ለታገቱ ተማሪዎች፡፡›› የዋሽንግተን ዲሲ ሠላማዊ ሰልፈኞች
ባሕር ዳር፡- ጥር 20/2012ዓ.ም (አብመድ) በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ የተፈጸመውን እገታ እና የመንግሥትን ዝምታ በማውገዝ በዋሽንግተን ዲሲ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡
መንግሥት የታገቱ የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እንዲያስለቅቅ እና የህግ የበላይነትንም እንዲያስከብር የሚጠይቅ ሠላማዊ ሰልፍ ትናንት በዋሽንግተን ዲሲ...
ዜጎችን ከገዳዩን የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል እየሠራ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡- ጥር 20/2012ዓ.ም (አብመድ) ኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ክትትል እና ቁጥጥር እያደረገ እንደሚገኝ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በድረ ገጹ እንዳስታወቀው ከቻይና እና አጎራባች አገሮች ለሚመጡ መንገደኞች በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ...








