ግብረገብነትን ከጥበብ ያዋሃደው የእውቀት ፍኖት- አብነት

ፀሀይዋ ደመናውን በግማሽ ገርስሳ ጮራዋን ፈንጥቃ በቤቴ መስታወት ላይ አንፀባርቃለች፡፡ ከእንቅልፌ ስነቃ የፀሀይዋን ድምቀት በማየት የረፈደ መስሎኝ በፍጥነት ተነሳሁ፡፡ ሰአቴን ስመለከት ከጠዋቱ 1፡00 ሆኗል፡፡ ወደ ቤተክርስቲያን ለመሄድ በፍጥነት ለባበስኩና ወደ ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል...

የአንበጣ መንጋ በድጋሜ በኢትዮጵያ ተከስቷል፤ ለመከላከሉ ሥራም ጥሪ ቀርቧል፡፡

ባሕር ዳር፡- ጥር 22/2012ዓ.ም (አብመድ) የአንበጣ መንጋ ጉዳት እንዳያደርስ ሁሉም ሊረባረብ እንደሚገባ የኢፌዴሪ ግብርና ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ባወጣው መግለጫ የአንበጣ መንጋው የከፋ ጉዳት ከማድረሱ በፊት ለመከላከል ኅብረተሰቡ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል፡፡ በዓለም...

በአካባቢው የሚገኘው ምዕራብ ዕዝ የታገቱ ተማሪዎች እና ሌሎቸ ሰዎችን በተመለከተ ምን አለ?

ባሕር ዳር፡- ጥር 22/2012ዓ.ም (አብመድ) በአካባቢው የፈረሰውን የመንግሥት መዋቅር መመለሱን የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሰራዊት ምእራብ ዕዝ አስታውቋል፡፡ የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ደምቢ ዶሎ ከተማ ለሦስት ቀናት የዘገባ ቅኝት አድርጓል፡፡ ደምቢ...

ለማገገም 10 ዓመታት ይወስድበታል ቢባልም በስድስት ወራት የቀድሞ ፀጋውን ተጎናጽፏል፤ የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ!

የአፍሪካ ሰገነት፣ የኢትዮጵያ ሕብረ ውበት ከተተነበየለት ጊዜ ፈጥኖ አገግሟል። የምድር ከፍታ፣ የምንጮች ጉያ፣ የውበት ሕብር፣ የተፈጥሮ ድንቅ ሚስጥር ነው፡፡ ሲያዩት ደስ በሚል ሐሴት አጎናጽፎ አሻግሮ ይመልሳል፤ መልካም ተስፋ ይለግሳል፡፡ የሕይወት ምግብም ያጎርሳል፤ የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ...

የደረቅ ወደቡ የመጀመሪያ ምዕራፍ ለአገልግሎት ዝግጁ መሆኑን የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡- ጥር 21/2012ዓ.ም (አብመድ) ለሰሜን ምስራቁ ክፍል አስመጭና ላኪዎች ትልቅ ፋይዳ እንዲኖረው ታስቦ የተገነባው የወረታ ደረቅ ወደብ ግንባታ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ዝግጁ እንደሆነ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት...