ከዛሬው የምርመራ ውጤት ምን እንማር?

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 25/2012 ዓ.ም (አብመድ) ዛሬ በሁለት ኢትዮጵውያን ላይ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ጤና ሚኒስቴር ማሳወቁ ይታወሳል፡፡ ሁለቱም የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌላቸውና በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች ጋር ንክኪ ስለመኖራቸውም ያልታወቁ ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችም...

ስድስት ሰዎች ሲያገግሙ ሁለት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 25/2012 ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 560 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በሁለት ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በማኅበራዊ ገጹ እንዳስታወቀው ሁለቱም የጉዞ ታሪክ የሌላቸው ኢትዮጵያውያን ናቸው፡፡...

ለኢትዮጵያ መጻኢ ዕድል የፖለቲካ ፓርቲዎች ስምምነት እና የሕግ መንግሥት አንቀጾች ማሻሻያ ማድረግ እንደሚያስፈልግ የፖለቲካ...

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 25/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ነሐሴ 23 ቀን 2012 ዓ.ም ሊካሄድ ዕቅድ ተይዞ ነበር፡፡ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የሕዝብን ጤንነት ለማስጠበቅ በተላለፈው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሠረትም ምርጫው በተያዘለት የጊዜ ገደብ...

በቫይረሱ የተያዙም ሆነ ምልክቶች የታዩባቸው ሰዎች የሚመዘገቡበት ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ተሠራ።

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ታማሚዎችና ምልክቱን የሚታዩባቸው ሰዎች ባሉበት ቦታ ሆነው የሚመዘገቡበት የሞባይልና የዌብ ሳይት አፕሊኬሽን ሶፍትዌር መሥራቱን አሳውቋል፡፡ የሞባይል ሶፍትዌር አፕሊኬሽን በሞባይል በቀላሉ ሊጫን የሚችል ነው። ኢንተርኔት ባለበት አከባቢ ሁሉ...

ፓርቲዎች የኮሮና ወረርሽኝን በመከላከልና የአገር ህልውናን ማስቀጠል ላይ ሊያተኩሩ እንደሚገባ ምሁራን መከሩ።

በአገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን በመከላከልና የአገር ህልውናን በማስቀጠል ሥራ ላይ ትኩረት ማድረግ እንዳለባቸው ምሁራን መክረዋል። በጉዳዩ ላይ ከኢዜአ ጋር ውይይት ያደረጉ ምሁራን እንደተናገሩት አሁን በኢትዮጵያ የተከሰተው ዓለምአቀፍ ወረርሽኝ የሰውን ሕይወት ለአደጋ ከማጋለጥ...