ባለፉት 24 ሰዓታት በ17 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የጤና ሚኒስቴር ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 382 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ17 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን አስታውቋል፡፡ ይህም በኢትዮጵያ በአንድ ቀን የተመዘገበ ከፍተኛ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ነው፡፡ ቫይረሱ ከተገኘባቸው ውስጥ አስራ ሦስቱ...

የኮሮና ቫይረስ ከተገኘበት ሰው ጋር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 37 ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ ገብተዋል፤ አራት...

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 26/2012 ዓ.ም (አብመድ) በደቡብ ክልል በቤት ለቤት ልየታ ሥራ ከ325 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶች ተደራሽ ሆነዋል፡፡ በደቡብ ብሔሮ፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ በተካሄደው የቤት ለቤት ልየታ ሥራ ከ325 ሺህ...

አየር መንገዱ ከ22 ዓመታት በኋላ ከቡርኪና ፋሶ ወደ ፍራንክፈርት የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ የጭነት በረራ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቡርኪና ፋሶ ወደ ፍራንክፈርት ከ22 ዓመታት በኋላ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ የጭነት በረራ ማድረጉን አስታወቀ። አየር መንገዱ 52 ቶን የሚመዝን የፍራፍሬ ምርት እንዳጓጓዘ ተገልጧል፡፡ በቀጣይም አገልግሎቱን ይበልጥ በማስፋት ዘወትር ከአፍሪካውያን ጎን እንደሚቆም አስታውቋል። አየር መንገዱ...

በቀውስ ወቅት የተግባቦት ሥልት ምን መሆን አለበት?

“በቀውስ ወቅት ትክክለኛ፣ ያልተዛባ፣ ወቅታዊ እና ተደጋጋሚ መረጃ ለሕዝብ ማድረስ ‹የማኅበረሰብ ክትባት› ተደርጎ ይወሰዳል፡፡” ዶክተር አደም ጫኔ-የጋዜጠኝነትና ስነ ተግባቦት ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር በቀውስ ወቅት የተግባቦት ሥልት ምን መሆን አለበት? ወቅቱ ዓለማችን በሁሉም አቅጣጫ በተመሳሳይ ሁኔታ...

“በቀውስ ወቅት ተግባቦት የሚሠራጭ መረጃ ዓላማው በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ፍርሃት ወይም መዘናጋት እንዳይፈጠር ማድረግ...

“በብዙኃን መገናኛዎች መልእክት ተላለፈ ማለት ታዳሚው ተረድቶታል ለማለት ዋስትና አይሆንም፤ የሥነ ልቦና ምላሾችን ማጤን ያስፈልጋል፡፡” ግዛቸው አስናቀ (ዶክተር) ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 26/2012 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንደገባ ከተነገረበት መጋቢት መጀመሪያ ሳምንት አንስቶ...