ሰዎች ያለሐኪም ትዕዛዝ የሚወስዷቸው መድኃኒቶች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በቀላሉ የመለየት ሥራ ላይ እንቅፋት እንደሚሆኑ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 29/2012 ዓ.ም (አብመድ) ሰዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች የሚገጥሟቸውን የጤና ቀውሶች ጊዜያዊ ወይም ዘላቂ መፍትሔ ለማግኘት በሕክምና ባለሙያዎች የሚታዘዙ...

ፍርሃትና ግዴለሽነት ዋጋ እንዳያስከፍሉ መጠንቀቅና የእርምት ርምጃ እንዲወሰድ ባለሙያዎች አሳሰቡ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 29/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከልክ ያለፈ ፍርሃት እና የበዛ ግዴለሽት በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ላይ ተፅዕኖ ይዞ ይመጣል፡፡ ሁለቱም የሰው ልጅ ባሕሪዎች በዚህ የኮሮና ቫይረስ ወርረሽ ወቅት ትልቅ ዋጋ ያስከፍላሉ፡፡ ከነዚህ ባሕሪዎች ለመውጣትና የቫይረሱን...

የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክና ከታማሚ ጋር ንክኪ የሌላቸው 19 ሰዎችን ጨምሮ በ25 ሰዎች ላይ...

የጤና ሚኒስቴር ዛሬ ያለፉት 24 ሰዓታትን የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ውጤት ይፋ አድርጓል፤ በውጤቱ መሠረትም ለ1 ሺህ 847 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ በ25 ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል፡፡ ቫይረሱ ከተገኘባቸው ውስጥ 19ኙ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ...

‘‘ለሕገ ወጥ የሰዎች ደላላ ምንም ዓይነት ምሕረት አያስፈልግም፤ ይህ አገርን እንደማጥቃት ይቆጠራል።” ዶክተር ስዩም...

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከፌዴራል እና ከክልል የተወጣጣ የኮሮና ቫይረስ መከላከል ግብረ ኃይል በምዕራብ ጎንደር ዞን ከሱዳን ተመልሰው በአስገድዶ ለይቶ ማቆያ ቦታዎችን ጉብኝተዋል። ከጉብኝቱ በኋላ ከምዕራብ ጎንደር ዞን የኮሮና ቫይረስ መከላከል ግብረ ኃይል...

ባለፉት 24 ሰዓታት በ17 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የጤና ሚኒስቴር ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 382 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ17 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን አስታውቋል፡፡ ይህም በኢትዮጵያ በአንድ ቀን የተመዘገበ ከፍተኛ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ነው፡፡ ቫይረሱ ከተገኘባቸው ውስጥ አስራ ሦስቱ...