ዓባይ ባንክ አክሲዮን ማኅበር ለደንበኞቹ የወለድ ቅናሽ አደረገ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) የዓባይ ባንክ አክሲዮን ማኅበር ዘርፈ ብዙ ዓለም አቀፍ ቀውስ የፈጠረውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መቋቋም ያስችላቸው ዘንድ ለደንበኞቹ የወለድ ቅናሽ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ የብድሩን የክፍያ ጊዜ፣ ወረርሽኙ ሊያስከትል የሚችለውን ጉዳት...

በኢትዮጵያ ለኮሮና ቫይረስ መከላከልና ሕክምና ሊያግዙ የሚችሉ 58 የባህል መድኃቶች ለኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለፍተሻ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ባህላዊ መድኃኒት ሕክምና አዋቂዎች ማኅበር ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ይጠቅማሉ ያላቸውን 58 ዓይነት የባህል መድኃኒቶች ለኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስረከበ፡፡ ማኅበሩ ለበሽታው ፈውስ ሊሰጡ ይችላሉ ያላቸውንና በመጀመሪያ...

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 15 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንደተያዙ ተረጋገጠ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገው 3 ሺህ 707 የላብራቶሪ ምርመራ 15 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 287 ደርሷል፡፡ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ አራት ተጨማሪ ሰዎች ማገገማቸውንም...

‘‘ብዙ እየተወራለት ትንሽ ኢንቨስት የሚደረግለት ዘርፍ መሆን የለበትም፡፡’’ ዶክተር ክንዴ ተስፋዬ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 04/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ የግብርና ልማት የዘመናት ሂደት እና ደረጃ ከትናንት መሻል ቢያሳይም ከሕዝብ ቁጥር መጨመር አንጻር ሲታይ እዚህ ግባ የሚባል ለውጥ አለማሳየቱን በዓለም አቀፍ የበቆሎና የስንዴ ምርምር ከፍተኛ ተመራማሪ ክንዴ...

“ቀለበታዊ ግርዶሽ በኢትዮጵያ ድጋሚ የሚታየው ከ18 ዓመታት፤ ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ የሚኖረው ደግሞ ከ146 ዓመታት...

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በፊት መቼ የፀሐይ ግርዶሽ ተከስቶ ነበር? ቀጣይስ ይህ ታሪካዊ ክስተት መቼ ይከሰታል? ለሚሉ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ በመጪው ሰኔ 14 ቀን 2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ እንደሚከሰት የኢትዮጵያ ስፔስ...