በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ሰልፎች ተካሄዱ።

በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች "ጥያቄያችን ይመለስልን" የሚሉ ሰልፎች ተካሂደዋል። ሰልፎቹ የክልሉ መንግስትን ምላሽ የሚፈልጉ የተለያዩ ጥያቄዎችን ያነገቡ መሆናቸውን በሰልፎቹ ላይ የተሳተፉ ወጣቶች መናገራቸውን ፋብኮ ዘግቧል። በሽሬ እንደስላሴ እና አካበቢው እንዲሁም በዋጅራት አካባቢ በተካሄዱ ሰልፎች ላይ የተሳተፉ...

የኢፌዴሪ የሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር በባሕር ዳር በዝቅተኛ የኢኮኖሚ ሁኔታ ውስጥ ለሚገኙ ሴቶች የዕለት...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ የሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የኢኮኖሚ ጫና ውስጥ ለሚገኙ 300 ሴት የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች የዕለት ጉርስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ አረጋውያን፣ አካል ጉዳተኞችና እናቶች ደግሞ...

መሰባሰቦች ቢፈቀዱ ከፍተኛ የቫይረሱ ስርጭት ሊያጋጥም እንደሚችል ዶክተር ሊያ ታደሰ አስገነዘቡ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ የምርጫ መካሄድ በኮሮና ቫይረስ መከላከል ላይ ሊያመጣ የሚችለውን ጫና ለሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባኤ እያቀረቡ ነው፡፡ በማብራሪያቸውም የሰዎች መሳባሰብ አንድ ሰው በርካቶችን በቫይረሱ እንዲያስይዝ...

“ኢትዮጵያ በዓባይ ውኃ አጠቃቀም ላይ እስካሁን ድረሰ ጥቅሟን የሚያስነካ ውል አልፈረመችም፤ ወደፊትም አትፈርምም፤ መፈረምም...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) የግብጽ ፈጣሪና አሳዳጊ ዓባይ መውጫ ጎጆውን እንዲጠቅም በታሰበ ቁጥር ግብጽ አሻፈረኝ ትላለች፡፡ ኢትዮጵያ ዓባይን በግብጽ ደረጃ ስላልተጠቀመችበት ግብጽ “ዓባይ ኢትዮጵያዊ ሳይሆን ግብጻዊ ነው” እስከማለት ደርሳለች፡፡ ይህ ሐሳብ ደግሞ...

በአሜሪካና ካናዳ የሚኖሩ ተወላጆች ለወልድያ ሆስፒታል ድጋፍ አደረጉ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአሜሪካና ካናዳ የሚኖሩ የወልድያና አካባቢው ተወላጆች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ምክንያት በማድረግ ለወልደያ ጠቅላላ ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉ ስድስት አምቡላንስ መኪና ላይ የሚገጠም የኦክስጅን መስጫ፣ 60 ባለ 42...