በጋምቤላ በቀን 180 ናሙናዎችን መመርመር የሚያስችል የኮሮናቫይረስ መመርመሪያ ማሽን ሥራ ጀመረ።

በጋምቤላ ክልል ሥራ የጀመረው የኮሮናቫይረስ መመርመሪያ ማሽን በቀን እስከ 180 ናሙናዎችን የመመርመር አቅም እንዳለው ተጠቅሷል። ምርመራው ከተጀመረ ወዲህ ሰባት ናሙናዎች ተመርምረው ሁሉም ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸውም ተረጋግጧል፡፡ የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ እንዳሉት በሀገሪቱ የኮሮኔ ወረርሽኝ...

በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የሚገነቡት ትምህርት ቤቶች ለ2013 የትምህርት ዘመን ዝግጁ እንደሚሆኑ ጽሕፈት ቤቱ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2012 ዓ.ም (አብመድ) የቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽሕፈት ቤት የሚያስገነባቸው ትምህርት ቤቶች ለ2013 የትምህርት ዘመን ዝግጁ እንደሚሆኑ አስታውቋል፡፡ በጽሕፈት ቤቱ ጎንደር ከተማ አስተዳደር ላይ የተገነባውን የሎዛ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምርህት ቤትን ጨምሮ...

በኢትዮጵያ 30 ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፤ 14 ተጨማሪ ሰዎች ደግሞ አገገሙ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ4 ሺህ 352 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ30 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቷል፡፡ ቫይረሱ ከተገኘባቸው መካከል 14 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክም ሆነ አስቀድሞ...

ከዛሬ ጀምሮ ከቤት ውጪ በሁሉም ቦታዎች ጭምብል የመልበስ ግዴታ ተግባራዊ እንዲሆን መመሪያ ጸደቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከዛሬ ጀምሮ ከቤት ውጪ በሁሉም ቦታዎች የፊት መሸፈኛ ጭምብል (ማስክ) የመልበስ ግዴታን የሚጥል መመሪያ መጽደቁን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አዳነች አቤቤ አስታውቀዋል። በብራዚል የነበረው መዘናጋት እና ቸልተኝነት ከፍተኛ ዋጋ...

የትግራይ ሕዝብ ለነጻነት እና እኩልነት የሚያደርገውን ትግል እንደሚደግፍ አብን አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2012 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የትግራይ ሕዝብ ነጻነቱን ለማግኘት የሚያደርገውን ትግል አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርቧል፡፡ የትግራይና የአማራ ሕዝብ ለሺህ ዓመታት የዘለቀ ቤተሰባዊ ትስስር እና አንድነት ያላቸው ሕዝቦች መሆናቸውን፣ በረጅሙ ታሪክ...