ቢሮው በእርሻ ኢንቨስትመንቱ የሚሰማሩ 75 አልሚዎችን መለየቱን አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 21/2012 ዓ.ም (አብመድ) በገጠር መሬት ኢንቨስትመንት የሚሰማሩ 75 አዳዲስ አልሚዎችን መለየቱን የአማራ ክልል ገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ አስታወቀ፡፡ መመዘኛውን ያለፉ ባለሀብቶች በፍጥነት ወደ ሥራ እንዲሰማሩም አሳሰቧል፡፡
በ2012/13 የመኸር ወቅት በኮሮና ወረርሽኝ፣...
በ24 ሰዓታት ውስጥ በ137 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቷል፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 21/2012 ዓ.ም (አብመድ) የጤና ሚኒስቴር በማኅበራዊ ገጹ እንደገለጸው ባለፉት 24 ሰዓታት ለ5 ሺህ 15 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ137 ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል፤ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥርም 968 ደርሷል፡፡
ዛሬ...
የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ማጠናቀቅ ጀመሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 20/2012 ዓ.ም (አብመድ) ዩኒቨርሲቲዎች የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንዲያጠናቅቁ እያደረጉ ነው፤ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ግን በዚህ ክረምት አያጠናቅቁም፡፡
በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የሁለተኛ እና ሦስተኛ ዲግሪ ትምህርት በቴክኖሎጂ በመታገዝ ትምህርቱን...
ወረርሽኙን ሰዎችን ከሃይማኖታቸው ለመነጠል የተፈጠረ አስመስሎ ሰውን ማዘናጋት ተገቢ አለመሆኑን ግብረ ኃይሉ አሳሰበ።
የአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከላከልና መቆጣጠር ግብረ ኃይል ወረርሽኙን ለመከላከል እየተሠሩ ባሉና ቀጣይ ትኩረት ሊሰጥባቸው በሚገቡ ጉዳዮች ዙሪያ ዛሬ ማምሻ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫው ላይ እንደተመላከተውም ወረርሽኙ በምዕራብ ጎንደር አካባቢ ልዩ ትኩረት ያስፈልገዋል።
የአማራ...
ለይቶ ማቆያ ከፀፀት ነፃ ያወጣው ኅሊና
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከሀገር ሸሽተው፣ ባሕር አቋርጠው የተሻለ ሕይወት ለመምራት ወስነው መዳረሻቸውን ሶማሌ ላንድ አድርገው ከነበር ሰነባብተዋል፡፡ ወደ የመን ለመግባት አመች ሁኔታ ይፈጠራል በሚል በሶማሌ ላንድ ቦሳሶ ወደብ አቅራቢያ ለሁለት ወራት...








