የጣና ሐይቅን ኅልውና ለማረጋገጥ በጥናት ተመሥርቶ በቅንጅት መሥራት ላይ እንዲተኮር የክልሉ መንግሥት አሳሰበ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 27/2012 ዓ.ም (አብመድ) የጣና ሐይቅ የመኖር ዋስትና በእጅጉ እየፈተነ ያለውን የእምቦጭ አረም ለመከላከል እና ለማስወገድ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ዛሬ ምክክር ተደርጓል።
ጣናን የወረረውን የእምቦጭ አረም ለማስወገድ ባለፉት ዓመታት ጥረት ቢደረግም መፍትሔ አልመጣም።...
ዑስታዝ አቡበከር አህመድ ለሁለተኛ ጊዜ የዕለት ፍጆታና የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2012 ዓ.ም (አብመድ) ዑስታዝ አቡበከር አሕመድ ለበደቡብ ወሎ ዞን እና ደሴ ከተማ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስ ተፅዕኖን ለመቀነስ የሚረዳ ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የዕለት ፈጆታ ምግብና የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል፡፡
ድጋፉ በዑስታዝ...
ኢትዮጵያ እና ሱዳን የሦስትዮሽ ድርድሩን ለማስጀመር ተስማሙ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2012 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ እና ሱዳን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድርን ለማስቀጠል መስማማታቸውን የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ሚኒስትሩ ስለሽ በቀለ (ዶክተር ኢንጂነር) እና ልዑካቸው ዛሬ ከሱዳን አቻቸው ፕሮፌሰር ያሲር አባስ...
ተጨማሪ 87 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውንና ሁለት ሰዎች መሞታቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 25/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ3 ሺህ 932 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ87 ሰዎች ላይ የኮሮናቫይረስ እንደተገኘ ጤና ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል፤ ሁለት ሰዎች ሕይወታቸው ካለፈ በኋላ በተደረገ የአስከሬን ምርመራ...
ሳይመረመሩ ከሱዳን የሚገቡ ዜጎች መዳረሻቸው የተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በመሆናቸው ወረርሽኙን የማስፋፋት ዕድላቸው ከፍተኛ መሆኑን...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከሱዳን የሚገቡ ዜጎች ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚሄዱ በመሆናቸው ሳይመረመሩ ካለፉ ወረርሽኙን በከፍተኛ ደረጃ ሊያስፋፉት እንደሚችሉ የኅብረተሰብ ጤና ስፔሻሊስት ዶክተር አስገንዝበዋል፡፡
አካባቢውን ‘‘የነጭ ወርቅ ምድር’’ ይሉታል፤ የሰሊጥ ወርቅ ይታፈስበታል፤...








