የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ2013 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥተ ረቂቅ በጀት እና በሌሎች ጉዳዮች ላይ...

ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 84ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በ2013 በጀት ዓመት በፌዴራል መንግሥት ረቂቅ በጀት ላይ ነው፡፡ በ2013 በጀት ዓመት ለሚከናወኑ ሥራዎችና አገልግሎቶች የሚያስፈልገውን ለፌዴራል...

በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብና ዓለማቀፍ ወንዞች አጠቃቀም ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሔደ ነው።

በዓባይ ወንዝ እና በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ታሪካዊ፣ ሕጋዊ፣ ቴክኒካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ የድርድር አላባውያን ላይ ያተኮረ ውይይት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ስለታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ነባራዊ ሁኔታ እና አሁናዊ...

ዛሬ የተጀመረው ሀገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ለቀጣይ ሥራዎች ግንዛቤ መፍጠሪያ መሆኑን የክልሉ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) ዛሬ ግንቦት 28/2012 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ተጀምሯል፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶክተር) መርሃ ግብሩን ዛሬ ረፋድ ሀዋሳ ላይ ማስጀመራቸው ይታወሳል፡፡ ክልሎች...

በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ 50 ሺህ ሀገር በቀል ችግኞችን ለመትከል ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የፓርኩ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) ባለፈው ዓመት በሕዝብ ተሳትፎ ከከተተከለው ችግኝ ውስጥም 68 በመቶ መጽደቁን የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ አስታውቋል፡፡ የአፍሪካ ጣሪያ፣ የዓለም ብቸኛው ዝርያ ዋሊያ መኖሪያ፣ የተንሰላሰሉ ተራሮች መንደር እና የተባዘተ ዳመና የማይለየው...

በድሬዳዋ በተደጋጋሚ የሚከሰተውን የጎርፍ አደጋ ለመቀነስ የተፈጥሮ ሃብትን መጠበቅ ላይ መረባረብ እንደሚገባ የአስተዳደሩ ከንቲባ...

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) በድሬዳዋ አስተዳደር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃግብር ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩን ያስጀመሩት የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አሕመድ መሐመድ ችግኝ መትከልና አጽድቆ ለቁም ነገር ማድረስ ለሀገሪቱ በተለይ ለድሬዳዋ...