የጣና ሐይቅን መታደግ ካልተቻለ ሌሎች ፕሮጀክቶችም አደጋ እንደሚገጥማቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አሳሰቡ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2012 ዓ.ም (አብመድ) መንግሥት አሳሳቢነቱን በመረዳት ከአውሮፓ የተሻለ ማሽን ለመግዛትና በሰው ኃይል ታግዞ ለማስወገድ በጊዜያዊነት እየተሠራ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) አስታውቀዋል፡፡
የጣና ሐይቅን በእምቦጭ አረም መወረርና እየተወሰዱ ያሉ መፍትሔዎችን አስመልክቶ...
በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ምርመራ አቅምን በቀን ከ14 ሺህ በላይ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2012 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስን የመመርመር አቅሟን ለማሳደግ እየሠራች መሆኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) ለምክር ቤት አባላት አስረድተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እየሰጡ ባለው ማብራሪያ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ...
የኢትዮጵያ ዓመታዊ ዕድገት ከ170 በላይ ሀገራት በተሻለ ስድስት በመቶ እንደሚሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ...
የባንኮች የብድር ብልሽት መቀነሱንና ቁጠባ ማደጉንም ተናግረዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2012 ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ በተያዘው በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ዓመታዊ ዕድገት ከታቀደው 9 በመቶ ባነሰ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ለምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) የኮሮናቫይረስ በጤና፣ በቱሪዝም እና በኢኮኖሚው ላይ እያሳደረ ስላለው አሉታዊ ተፅዕኖ ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡
• የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ ከ213 በላይ ሀገራትን ያጠቃ፣ ከ100 ዓመታት በኋላ አስፈሪ ክስተት መሆኑን በመግለጽ...
ጣና ሐይቅን ከእምቦጭ አረም ለመከላከል፣ ወረርሽኙ ለሚያስከትላቸው ዘርፈ ብዙ ተጽእኖዎችና ሌሎችም ጉዳዮች መፍትሔ ለመስጠጥ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ ልዩ ስብሰባውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አዳራሽ እያካሄደ ነው፡፡
ልዩ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ...








