ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 4 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

ከቆዳና የቆዳ ውጤቶች እንዲሁም የቁም እንሰሳት ንግድ ዝቅተኛ ገቢ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በያዝነው በጀት ዓመት ያለፉት 10 ወራት ከወጪ ንግድ 3 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶእንደነበር የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ አፈፃፀሙ ደግሞ...

የላፕቶፕ ባትሪ መልሶ አገልግሎት ላይ እንዲውል የሚያደረገው ፈጠራ ወደ ኢንዱስትሪ ደረጃ አልተሸጋገረም፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከአራት ዓመታት በፊት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ያረጀ ወይም የተበላሸ የላፕቶፕ ባትሪ መልሶ አገልግሎት ላይ እንዲውል የሚያደረግ ቴክኖሎጂ መሥራቱን ዘግበን ነበር፡፡ አብመድም ይህ የፈጠራ ቴክኖሎጂ ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ መለስ...

በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር አካባቢ የሚስተዋሉ ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ብቻ እንደሚፈቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2012 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ እና ሱዳን ወንድማማች ሕዝቦች በመሆናቸው በፍጹም ወደ ጦርነት እንደማይገቡ ዶክተር ዐብይ አህመድ አረጋግጠዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ እንዳመለከቱት በጣሊያን ወረራ፣ በ1977 ዓ.ም በነበረው...

በኢትዮጵያ 136 ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2012 ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ4 ሺህ 775 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ136 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ይህንን ተከትሎም በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2...

የሀገሪቱ የወጭ ንግድ 13 በመቶ ማደጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አስታወቁ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ የነበረው የሀገሪቱ የወጭ ንግድ ማሽቆልቆል መቀልበሱን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት አብራርተዋል፡፡ ዶክተር ዐብይ በማብራሪያቸው “የወጪ ንግዱ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ እንዲያንሰራራና በሌሎች ዘርፎች የነበረውን ጉድለት...