የመከላከያ ሠራዊት ግንባታ ስትራቴጂ ሰነድ ኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ ተቀባይነቷ እንዲጨምር በሚያስችል መልኩ መዘጋጀቱን ዶክተር ዐብይ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) ለመከላከያ ሠራዊት ጄነራል መኮንኖች የስትራቴጂ ሰነዱን በተመለከተ ዛሬ ገለጻ አድርገዋል። ሰነዱ ወቅታዊ አገራዊ ፈተናዎችን ባገናዘበ መልኩ ዓለም አቀፋዊ የወታደራዊ...

‘‘ግብፆች የሦስቱ ሀገራት ድርድር ቴክኒካል ጉዳይ መሆኑን ቢያውቁም የፖለቲካ እና የዲፕሎማሲ አቅጣጫ ለማላበስ ነው...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/2012 ዓ.ም (አብመድ) የአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ጂኦፖለቲካ ስሪት በገንጣይ አስገንጣይ ጋብቻ ላይ የተመሠረተ ነው፡፡ ከሐሳብ የተናጠበ፣ ምክንየተዊነት የጎደለው፣ ነገን ከመመልከት ይልቅ ትናንት ላይ የተቸከለ እና ሴራ የጥበቡ መልህቅ የሆነ ይመስለል፡፡ የወቅቱ...

የፊታችን እሑድ በቀኑ ፀሐይ ትጨልማለች! ብርሃንዎን እንዳያጡም ይጠንቀቁ!

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) የፀሐይ ግርዶሽ የፈጣሪ ቁጣ ሳይሆን የተፈጥሮ ክስተት መሆኑን በመገንዘብ ክስተቱን መመዝገብ እንደሚገባ ሊቃውንት መክረዋል፡፡ የፊታችን እሑድ ሰኔ 14/2012 ዓ.ም በዓለም ሰማይ ላይ ፀሐይ በጨረቃ ትሸፈናለች፤ በከዋክብትም ትከበባለች፤ ሰማይም ልዩ...

የኮሮናቫይረስ ለመከላከል በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሥር ባሉ አንዳንድ መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ ተደረገ።

በአገሪቱ የኮሮናቫይረስ ለመከላከል በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሥር ባሉ አንዳንድ መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ መደረጉን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ዛሬ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ መደረጉን ገልጸዋል። በማሻሻያው መሠረት በተለያዩ ምክንያቶች...

ተጫዋቾች የግል ልምምድ በመሥራት በአካል ብቃትና በሥነ ልቦና ዝግጁ እንዲሆኑ አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) የውድድሮች መቋረጥ ብሔራዊ ቡድኑ ላይ የሚኖረውን ተፅዕኖ እና የመፍትሔ ሐሳቦችን በተመለከተ ከኢትዮጵያ የወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ የአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ልጆች ዋልያዎቹ በአፍሪካ እግር ኳስ...