በኢትዮጵያ በላፉት 24 ሰዓታት ተጨማሪ 186 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፤ የሦስት ሰዎች ሕይወትም አልፏል፤ 74...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2012 ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ4 ሺህ 34 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ186 ሰዎች ላይ ቫይረሱ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ እንደ ሚኒስቴሩ መረጃ አዲስ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ከስድስት ወር እስከ...
“በዓባይ ጉዳይ የግብጽ አቋም ስህተትና ስግብግብነት የተሞላበት ነው፡፡” ኡስታዝ አቡበከር አህመድ
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2012 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያውያን በዓባይ ዙሪያ የግብጽን የውሸት ትርክት በማጋለጥ እውነታውን ለዓለም ኅብረተሰብ ማሳወቅ እንደሚገባቸው ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ተናግረዋል፡፡
በአባይ ወንዝ እንደ ባለቤት ያጣነውን መብት፣ በአልሲሲ መንግሥት እየተፈጸመ ያለውን ደባና “አባይ የግብጽ...
ከ27 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን ሚኒስቴሩ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2012 ዓ.ም (አብመድ) በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ሊገቡ የነበሩ ቁሳቁስና አደንዛዥ እጾችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቋል፡፡
ከሰኔ 11 እስከ 16/ 2012 ዓ.ም ድረስ ባሉት ስድስት ቀናት ውስጥ ግምታዊ...
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 185 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ3 ሺህ 775 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ በ185 ሰዎች ላይ የኮሮናቫይረስ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ይህንን ተከትሎም በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4 ሺህ 848...
ኢትዮጵያ በሕዳሴው ግድብ ድርድር ሰበብ የዓባይ ወንዝ ተጠቃሚነቷን የሚገድብ ስምምነት እንደማትቀበል አቶ ገዱ አንዳርጋቸው...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ድርድር ሰበብ በዓባይ ወንዝ ላይ የሚኖራትን ቀጣይ የመልማት መብት የሚገድብ ስምምነት እንደማትቀበል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው አረጋግጠዋል።
ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በግድቡ የውሃ አሞላል...








