የኢትዮጵያ ፌዴራሊስት ኃይሎች ጥምረት ህወሐትን ከጥምረቱ አባልነት መሰረዙን አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 18/2012 ዓ.ም (አብመድ) ጥምረቱ ይህንን ውሳኔ ያስተላለፈው በ4ኛው መደበኛ ጠቅላላ መደበኛ ጉባዔው ነው፡፡
የኢትዮጵያ ፌዴራሊስት ኃይሎች ጥምረት ህወሐትን ከጥምረቱ የሰረዘበት ምክንያት የጥምረቱን መተዳደሪያ ደንብን ባለመክበሩ መሆኑን ገልጿል።
ጥምረቱ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን አስመልክቶ ምርጫ...
የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ ጀምሮ በአዲስ አበባ የሚገኙ ከ80 በመቶ በላይ ሆቴሎች በአብዛኛው ሥራ ማቆማቸውን...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 18/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኮሮና ቫይረስ በኢንቨስትመንት ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቋቋም ድጋፍ እያደረገ መሆኑን መንግሥት አስታውቋል፡፡
በኢትዮጵያ የሚገኙ ባለሀብቶች ዓለማቀፍ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች መዳከምን በመቋቋም በድሕረ ኮሮና ቫይረስ በፍጥነት በማገገም የኢንቨስትመንትና የማምረት እንቅስቃሴዎችን እንዲቀጥሉ...
መለስተኛ የዳቦ መጋገሪያ ፋብሪካዎችን በሁሉም ክልሎች ለመገንባት እንቅስቃሴ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 18/2012 ዓ.ም (አብመድ) በቀን እስከ 2 ሚሊዮን ዳቦ በማምረት የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን የዳቦ ፍላጎት እንደሚያሟላ የታመነበት ፋብሪካ ዛሬ ተመርቋል፡፡
ሸገር ዳቦ ፋብሪካ በአቃቂ ክፍለ ከተማ በ43 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ነው የተገነባው፡፡...
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታን የሚደግፍ ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ ዘመቻ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2012 ዓ.ም (አብመድ) በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን የሚደግፍ ዓለም አቀፍ ዘመቻ ሊያካሂዱ መሆኑ ታውቋል።
የድጋፍ ንቅናቄው የተዘጋጀው የተባበሩት ኢትዮጵያውያን ለሰላምና ለእርቅ የተሰኘ ሲቪክ...
ኤጀንሲው ለኮሮናቫይረስ ቅድመ መለያ የሚረዳ የተቀናጀ የሙቀት መለኪያ መሳሪያ ተግባራዊ ማድረጉን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያግዙ የቴክኖሎጂ ምርቶችን በማበልጸግ ላይ መሆኑን አስታውቋል፡፡
በዚህም ለኮሮናቫይረስ ቅድመ መለያ የሚረዳ አውቶማቲክ የተቀናጀ የሙቀት መለኪያ መሳሪያ ተግባራዊ ማድረጉን ነው ያስታወቀው፡፡ ይህም...








