የሕዳሴ ግድብ ድርድር ኢትዮጵያ በወንዞቿ ላይ የልማት ሥራዎችን በቀላሉ ማከናወን እንድትችል መሠረት ጥሎ ማለፍ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 8/2012 ( አብመድ) ኢትዮጵያ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ ከታችኞቹ የዓባይ ተፋሰስ አገሮች ጋር እያካሄደችው ያለው ድርድር በሌሎች ወንዞቿ ላይ የልማት ሥራዎችን በቀላሉ እንድታከናውን የሚያስችል መሠረት ጥሎ ማለፍ እንዳለበት የዘርፉ ባለሙያዎች...

“ከፊል ደስታ ከፊል ሐዘን ላይ ብንሆንም ደስታችን አመዝኗል።” የኢንጂነር ስመኘው ቤተሰቦች

ትንናት ቅኔ፣ ዛሬ ደምና ወኔ የሆነን ዓባይ በጉባ ሰማይ ሥር በሀገሩ መሬት አርፎ እንዲሄድ ሲታቀድ የውሃውን ማደሪያና መሰንበቻ ቤት የሚሠራ አንድ ጠቢብ ሰው አስፈልጎ ነበር፡፡ ዓባይ በሀገሩ ሊያድር ቤት የሚሰራለትም የሀገሩ ልጅ ብቻ ነበር፡፡...

በኩዌት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአንድ ሳምንት ብቻ ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ ቦንድ መግዛታቸውን ኤምባሲው አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 8/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኩዌት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሕዳሴ ግድቡን የመጀመሪያ ውሃ ሙሊት ምክንያት በማድረግ በሳምንት ውስጥ ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ ቦንድ መግዛታቸውን ኤምባሲው አስታውቋል። የግድቡ የመጀመሪያው የውሃ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መከናወኑን በማስመልከት በኩዌት...

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 119 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፤ 117 ሰዎች ደግሞ አገገሙ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2012 ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 895 የላቦራቶሪ ምርመራ 119 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥርም 5 ሺህ 689 ደርሷል። ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ከአንድ...

ስድስት ዩኒቨርስቲዎች የጉና ተራራ አከባቢን ለማልማት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2012 ዓ.ም (አብመድ) ዩኒቨርሲቲዎች ጉና ተራራን በማልማት ጣና ሐይቅን ከእምቦጭና በደለል ከመሞላት ለመከላከል የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎቹ ሥምምነቱን የፈረሙት የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድን ጥሪ በመቀበል መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ጠቅላይ...