ኮርፖሬሽኑ በበጀት ዓመቱ ከወጪ ንግድ 400 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት አቅዷል።

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በአዲሱ በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ 400 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። በዘርፉ ለ45 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር መታሰቡም ተገልጿል፡፡ ኮርፖሬሽኑ ይህን ያለው በተያዘው በጀት ዓመት ለማከናወን በዕቅድ...

“ዶላሩ በመቅረቱ ከጉዳቱ ይልቅ ጠቀሜታው ያመዝንብኛል።” ዶክተር አረጋ ሹመቴ

በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ አሜሪካ ለኢትዮጵያ የመደበችው 130 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር እንዳይሰጥ መወሰኗን በትዊተር ገፃቸው አሳውቀዋል፡፡ ጉዳዩ በኢትዮጵያ ሕዝብ ገንዘብ እየተገነባ ካለው ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ጋር እንደሚያያዝም አምባሳደሩ ጠቅሰዋል፡፡ ከሚመለከታቸው የአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር...

ለመምረጥ ይቸገር የነበረው ሕዝብ ላለመምረጥም ተቸግሯል፡፡

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 26/2012 ዓ.ም (አብመድ) በራያ፣ ወልቃይትና ጠለምት ሕዝቦች ላይ በህወሃት እየተፈጸመ ያለውን ግፍ የፌዴራል መንግሥቱ እንዲያስቆም ተጠየቀ። ኢትዮጵያውያን ምርጫቸውን ሳይሆን ምርጫ ሲመርጡ መኖራቸው ይነገራል፡፡ መከራከሪያው ደግሞ የሚፈልጉትን ሳይሆን የሚፈለግላቸውን መርጠዋል የሚል ነው፡፡ በአምባገነን ስርዓት...

የቆጣሪ ንባብ አሠራሮችን የማሻሻል ሥራው በሦስት ወራት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 21/ 2012 (አብመድ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2012 በጀት ዓመት የእቅዱን 80 በመቶ ገቢ መሰብሰቡን አስታውቋል። ተቋሙ ያለፈውን በጀት ዓመት አፈፃፀምና የ2013 በጀት ዓመት የትኩረት መስኮች በተመለከተ ዛሬ በአዲስ አበባ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። በ2012...

ከ129 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ ሕገ ወጥ ዕቃዎችን በሕግ ቁጥጥር ስር ማዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 16/2012 ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት 16 ቀናት ብቻ ግምታቸው ከ129 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች፣ የታክስ ማጭበርበሮችና ህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውሮችን በሕግ ቁጥጥር ስር መዋሉን ገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል። ለመንግሥት ገቢ ከተደረጉ ዕቃዎች ውስጥ...