በሀገር አቀፍ ደረጃ የመምህራንን ቀን ለማክበር መዘጋጀቱን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የትምህርት ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ መምህራ ማኅበር በጋራ በመሆን የመምህራን ቀን አከባበር ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ገረመው ሁሉቃ (ዶክተር) መምህራን ትውልድን በመቅረፅ ውስጥ ትልቅ ሚና ስላላቸው ለመምህራን አስፈላጊውን ዕውቅና እና ክብር መስጠት እንደሚያስፈልግ...
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት አፈጻጸም እየተገመገመ ነው፡፡
የፌዴራል ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ ኃላፊዎች፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕሬዝዳንት አሻድሊ ሐሰን እና የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አዛዦች በተገኙበት ነው የኮማንድ ፖስቱ የሥራ ሪፖርት በግልገል በለስ ከተማ እየተገመገመ ያለው፡፡ በዚህም በቀጣናው እየተፈጸሙ ያሉ ጥቃቶችን በዘላቂነት ለመፍታት...
በባለፈው የኢትዮ-ቴሌኮም የሪፎርም ሐሳቦች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 21/2013ዓ.ም ባባለፈው ጳጉሜን 2/2012 ዓ.ም ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ (ዶከተር) በኢትዮ ቴሌኮም የሪፎርም ሥራ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ በቴሌኮምና በቴክኖሎጅ ዘርፍ ከተሰማሩ ኩባንያዎች ጋር በቴሌኮም ሪፎርም ዙሪያ ያላቸውን ሐሳብ...
ዳሽን ባንክ ለገበታ ለአገር ፕሮጀክት የ30 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
ዳሽን ባንክ ለገበታ ለአገር ፕሮጀክት ግንባታ የ30 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገበታ ለአገርን ባስጀመሩበት ወቅት "ገንዘብ፣ ዕውቀት እና ጉልበት በማሰባሰብ ተፈጥሮን ሳናውክ ለዜጎችም ለውጭ ቱሪስቶችም የምትመች ኢትዮጵያን እንፈጥራለን" ማለታቸው ይታወሳል።
ነሐሴ 10...
በንፁኃን ላይ የሚደርሰውን ጥቃት በዘላቂነት ለማስቆም ሕገ መንግሥቱንና የሕግ ተቋማትን ማሻሻል እንደሚገባ የሕግ ምሁር...
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚደርሰውን ጥቃት በዘላቂነት ለማስቆም የክልሉን ሕገ መንግሥት እና የሕግ ተቋማትን እንደገና መቃኘት እንደሚያስፈልግ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምህር ዓለምሰገድ ደጀኔ ገልጸዋል።
እንደ መምህሩ ማብራሪያ በኢትዮጵያ የፌዴራል ሕገ መንግሥቱን ጨምሮ የክልሎች ሕገ መንግሥታት ብዙ...








