በክፍለ ከተማው ያሉ ተወላጆችን በማስተባበር የላቀ ድጋፍ ለማግኜት እየሠራ መሆኑን አልማ አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 22/2013ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) የክልሉን ሕዝብ ሁለንተናዊ ችግሮች ለመቅረፍ የሚደረገውን ጥረት በማገዝ በኩል ዓመታትን የተሻገረ ሥራን አባላቱን እና ደጋፊዎችን በማስተባበር እየሠራ ይገኛል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ቁጥር ያለው...
የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች የ2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 21/2013ዓ.ም (አብመድ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሽታዬ ምናለን ጨምሮ የክልሉ የሥራ ኃላፊዎች በፎገራ ወረዳ ጣና ሞልቶ በመጥለቅለቁ ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጎችን ሁኔታ ተመልክተዋል፡፡ በምክር ቤቱ የሴቶች ኮከስ በኦሮሚያ...
በልደታ ክፍለ ከተማ ከ35 ሺህ ብር በላይ ነባሩ ባለሃምሳ ሐሰተኛ የብር ኖት ከነተጠርጣሪው በቁጥጥር...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 21/2013ዓ.ም (አብመድ) በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ከ35 ሺህ ብር በላይ ነባሩ ባለሃምሳ ሐሰተኛ የብር ኖት ከነተጠርጣሪው ተይዞ ምርመራ እየተጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ፡፡
የአዲስ አበባ እና የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን...
የሃይማኖት ተቋማት አካባቢ ደኖችን ማልማት እና መንከባከብ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 21/2013ዓ.ም (አብመድ) በአምልኮ ቦታዎች የሚገኙ ዛፎች ቅዱሳን አባቶች እና እናቶች በቅድስና የጸለዩባቸው፣ በሥራቸው አፅም ያረፈባቸው በመሆናችው ትውልድ በጥንቃቄ ሊንከባከባቸው እንደሚገባ ተገልጿል፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ አብያተ ክርስቲያናት አካባቢ ባለ የተፈጥሮ ደን እና ብዝኃ...
የኢሬቻ በዓልን ለመረበሽ የተዘጋጁ 503 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
መስከረም 23 እና 24 የሚከበረውን የኢሬቻ በዓል ለመረበሽ የተዘጋጁ 503 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል ኮማንደር አራርሳ መርዳሳ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለፁት የኢሬቻ በዓል ላይ የሚሳተፉ...








