የኮይሻ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን በሥስት ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 12/2013 (አብመድ) 2 ሺህ 160 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው የኮይሻ ኃይል ማመንጫ ግድብ በሥስት ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ( አስታውቀዋል። የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ...

በኢትዮጵያ እየተስተዋለ ያለውን ግጭት ለማስወገድ በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 12/2013 (አብመድ) በኢትዮጵያ የሚታየውን ግጭት እና አለመረጋጋት ለማስወገድ የሃይማኖት መሪዎች፣ መንግሥት እና ምዕመናን ትኩረት ሰጥተው ሊሠሩ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አሳስቧል፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ...

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አጭር የጽሁፍ መልዕክት የገቢ ማሰባሰቢያ 3ኛ ዙር ሁለተኛ ተሸላሚ መኪናቸውን...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 12/2013 (አብመድ) ወይዘሮ አሰፋሽ አፈወርቅ ይባላሉ፤ ነዋሪነታቸው ደግሞ ኢሉባቡር በቾ ወረዳ ነው፡፡ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አጭር የጽሁፍ መልዕክት ገቢ ማሰባሰቢያ የሽልማት መርሃግብር ዘመናዊ ቢዋይ ዲ መኪና ተረክበዋል። የስልክ መልዕክት የገቢ ማሰባሰቢያው...

የሀገርን አንድነት ለመናድ የሚሰሩ ሁሉ ከድርጊታቸዉ እንዲቆጠቡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2013 (አብመድ) ባለፉት ሁለት ዓመታት በመንግስትና በምክር ቤቱ ተሰሩ ያሏቸዉን ሥራዎችና ተግዳሮቶች የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤዉ አንስተዋል። በደንምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ የታገቱ ተማሪዎችና የዘገዩ የፍትህ ጉዳዮችን በተመለከተ አብመድ ለአፈ ጉባኤው...

ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የ10 ዓመት ዕቅዱን ለባለድርሻ አካላት አስተዋወቀ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2013ዓ.ም (አብመድ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከተባባሩት መንግሥታት ድርጅት መጠለያ ለሰው ልጆች መርሀ ግብር ጋር በመሆን አዲሱን የከተማ ልማት አጀንዳ በተመለከተ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ካልሆኑ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ምክክር አድርጓል። "የከተሞችን ሁለንተናዊ እድገት...