ምክር ቤቱ በትግራይ ክልል የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፀደቀ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመደበኛ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር ቤት በትግራይ ክልል ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፀደቀ።
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው...
ከ25 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸዉ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር...
ጥቅምት 18/2013 ዓ.ም በተደረገ የኦፕሬሽን ሥራ በአፋር ክልል ዞን ሦስት ሀሩካ ወረዳ ብዙ ጊዜ በኮንትሮባንድ ክምችት የምትታወቀዉ ገዳማይቱ ከተማ በብዙ መጋዘኖች ዉስጥ ተከማችቶ የነበረ የኮንትባንድ ዕቃ መያዙ አስታውቋል፡፡
ግምታዊ ዋጋቸዉ ከ25 ነጥብ 9 ሚሊዮን የተገመተ...
“ሳንፈቅድ የተከፈተብንን የምንከላከለውን ጦርነት ዛሬ በሁሉም ግንባር ራሳችንን በመከላከል ተጨማሪ ቦታዎችና ንብረቶች እንዳይወሰዱ ማድረግ...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶክተር) በህወሐት ውስጥ ባለ ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ላይ የተፈፀመውን ጥቃት ተከትሎ ዛሬ በተወሰደው ሕግና ሥርዓት የማስከበር እርምጃ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።
በኢትዮጵያ ብዙ የጦርነት ታሪኮች መለመዳቸውን የገለጹት...
ከብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ
ዛሬ ጥቅምት 25/2013 ዓ. ም ከህወሃት የጥፋት ተልዕኮ ተቀብለው በጋምቤላ ክልል ብሄር ብሄረሰቦችን ለማጋጨት አሲረው ሲንቀሳቀሱ ነበር በሚል የተጠረጠሩ ጸጋዬ መብርሃቱ (ካህሳይ)፣ ገብረ ማሪያም አናንያ፣ ዋስትና ተሾመ (ጃልሴና)፣ አብርሃም መሃሪ፣ ኮሎኔል ተስፋዬ (ባሌስትራ) እና...
“ሰራዊቱ በሰፈረባቸዉ ካምፖች የተከፈተበትን የከሃዲዎች ጥቃት በብቃት መክቶ ወደ ማጥቃት እርምጃ ተሸጋግሯል” መከላከያ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሰራዊቱ በሰፈረባቸዉ ካምፖች የተከፈተበትን የከሃዲዎች ጥቃት በብቃት መክቶ ወደ ጸረ ማጥቃት እርምጃ መሸጋገሩን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሰራዊቱ ተኩስ በተከፈተበት ካምፖች ሁሉ በጠንካራ መከላከል ውጊያ የከሃዲውን ሃይል በጀግንነት...








