ሀገሪቷ አሁን ለደረሰችበት የኢኮኖሚ ዕድገትና ልማት ፍላጎትን መሰረት ያደረገ የበጀት ቀመር ተግባራዊ መደረጉ ለፍትሃዊ...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከባለድርሻ አካላት ጋር በአዲሱ የበጀት ቀመር አስተዳደር፣ አተገባበር፣ የበጀት ክፍፍል መረጃ አያያዝና አጠቃቀም ዙሪያ በአዳማ ዛሬ እየመከረ ነው። የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ እንደገለፁት...

የጅማ እና አጋሮ ከተሞች ነዋሪዎች መንግስት በትግራይ ክልል የሚያካሂደውን የህግ ማስከበር ስራ እንደሚደግፉ ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 03/2013 (አብመድ) ነዋሪዎቹ በየከተሞቹ አደባባይ በመውጣት ባካሄዱት ሠልፍ መንግስት እየወሰደ ያለውን ህግ የማስከበርና ሀገር የማዳን እርምጃ የህወሃት ጁንታ ሥርዓት እስከሚይዝ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል። ስግብግቡ የህወሓት ቡድን በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን እዝ ላይ...

“ህወሐት ሁለት መሳሪያ አላት፤ ክህደት እና ውሸት” አቶ መስፍን ደሳለኝ

ባሕር ዳር፡ ህዳር 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) ምድር በርካታ የከፉ ሁነቶችን ተቀብላ ሸኝታለች፡፡ መፈጠርን የሚያስጠሉ ተግባራት በዘመናት መካከል ሁሉ በምድር ላይ ተስተናግደዋል፡፡ ኢትዮጵያዊያን የጀግንነት ታሪካቸው ሁሉ አውራ የሆነው የአድዋ ድል በዓለም ሕዝብ ዘንድ ቅቡል ካደረጉት...

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዶ/ር ደብረጸዮን ገብረሚካኤልን ጨምሮ የሌሎችን ግለሰቦች ያለመከሰስ መብት አነሳ፡፡

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 03/2013 (አብመድ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ አቃቤ ህግ በተለያዩ ወንጀሎች የጠረጠራቸውን ግለሰቦች ያለመከሰስ መብታቸው እንዲነሳ ያቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምጽ አፀደቀ። በዚህም መሰረት፦ ዶክተር ደብረጸዮን ገብረሚካኤል አቶ አስመላሽ ወልደሰንብት አቶ አባይ ፀሃዬ ዶክተር አምባሳደር...

ወንበዴው እና ስግብግቡ የሕወሓት ቡድን በመከላከያ ሠራዊት ላይ ያደረሰውን ጥቃት የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በሶማሌ...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሐመድ ሰልፉ በተካሄደበት የጅግጅጋ ስታድየም ባደረጉት ንግግር ስግብግቡ ጁንታ አፀያፊ ተግባር በሶማሌ ሕዝብ እና በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ያሳረፈው ቁስል ሳይሽር በቅርቡ የሃገር...