በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለው ሕግ የማስከበር ሥራ ዒላማ ያደረገው ሕግ የጣሱ ግለሰቦችን ብቻ መሆኑን...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለው ሕግ የማስከበር ሥራ ዒላማ ያደረገው ሕግ የጣሱ ግለሰቦችን እንጂ ሠላማዊ ዜጎችን አለመሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ...
የአማራ ክልል የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት አረፉ፡፡
የአማራ ክልል የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩት ሼህ አህመድ ሙሐመድ አረፉ፡፡ ሼህ አህመድ ሙሀመድ በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ከረም በተባለ ቦታ ከእናታቸው ሃሊማ ሼሁ እና ከአባታቸው ሼህ ሙሀመድ ሰይድ በ1948...
ከብልጽግና ፓርቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
ሀገራችን ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት የሚሰፍንባት እንጂ የአረመኔዎች እና የወንበዴዎች ዋሻ አትሆንም!!!
ከሀዲው የህወሃት ጁንታ ቡድን በሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊታችን እና በንጹሃን ዜጎች ላይ የፈጸማቸውን የጭካኔ ተግባራት የሀገራችን ህዝቦች በሰላማዊ ሰልፎች እያወገዙት ይገኛሉ፡፡ መንግስት የጀመረው ህግ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የትግራይ ህዝብና የፀጥታ አካላት ራሳቸውን ከስግብግቡ የህወሓት ቡድን እንዲያድኑ ጥሪ...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለትግራይ ህዝብና ለትግራይ የፀጥታ አካላት በትግርኛ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም ቡድኑ በሁሉም አቅጣጫ ተከቦ መውጫ መግቢያ አጥቶ በጣዕረ ሞት ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል።
ቡድኑ በየግንባሩ ተገኝቶ አመራር...
“ህፃናትን ወደ ጦርነት መላክ” ሌላው ህገወጡ የትህነግ ቡድን ሊጠየቅበት የሚገባ ወንጀል
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) ህፃናት የአንዲት ሃገር የወደፊት ተስፋ እና ሃብት ናቸው፤ በኢትዮጵያ እድሜያቸው ከ14 ዓመት እስከ 18 ዓመት ያሉ ልጆች ህፃን ወጣቶች ተብለው እንደሚጠሩ ከአማራ ክልል ሴቶች፣ ህፃናት እና ወጣቶች ቢሮ...








