ዛሬ 5:30 ላይ “ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ክብር እቆማለሁ!” በሚል መሪ ሀሳብ ለሁለት ደቂቃ ለሀገር...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) ማክሰኞ ኅዳር 8/ 2013 ዓ.ም ልክ ከረፋዱ 5:30 ሰዓት ላይ “ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ክብር እቆማለሁ” በማለት በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች የሁለት ደቂቃ ኘሮግራም ይካሄዳል። በዚህ መሠረት በሀገር ውስጥም በውጪም የምንገኝ...

ይብላኝ ለከሃዲው እንጂ ኢትዮጵያስ ከፍ ትላለች !!!

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) አርግዞ መውለድ እንጂ አሳድጎ ለቁም ነገር ማብቃት አልታደለችም፡፡ የደከመውን ጉልበቷን ይደግፋሉ ተብሎ ሲታሰብ በለጋ እድሜያቸው የጥይት ሲሳይ ሆነው ይቀራሉ፡፡ ጥጋበኞቹ በቅንጡ ቤት ውስኪ ያንቆረቁራሉ፣ ሲያሻቸው ወጣ ብለው ማነው...

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የልዑካን ቡድን በምስራቅ አፍሪካ...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት በመክፈት የሀገር ክህደት የፈፀመውና ተከታታይ የህገ መንግሰት ጥሰቶችን ሲፈፅም የከረመው የአክራሪውን የህወሃት ፅንፈኛ ቡድን ለህግ ለማቅረብ እና የህግ የበላይነትን ለማስፈን ዘመቻ በመካሄድ ላይ መሆኑ...

የኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ግብረ ኃይል የሀገር መከላከያ ሰራዊት እያከናወነ ለሚገኘው የህግ ማስከበር ተልዕኮ ድጋፍ...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) ግብረኃይሉ በዛሬው ዕለት በብሄራዊ ቲአትር ከአርቲስቶች ጋር የውይይት መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ “የኪነጥበብ ሙያተኛ ሃብቱ ሰው ነው፤ሃገርና ህዝብን ከየትኛውም ጥቃት ለመጠበቅ በጽኑ እንሰራለን፤ለህዝቡም እንታገላለን” ብሏል የኪነጥበብ ግብረኃይሉ፡፡ በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት...

ትናንት ምሽት ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት ተተኩሷል። በዚህም በአውሮፕላን ማረፊያው አካባቢ መጠነኛ ጉዳት...

ትናንት ምሽት ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት ተተኩሷል። በዚህም በአውሮፕላን ማረፊያው አካባቢ መጠነኛ ጉዳት ደርሷል። ስግብግቡ ጁንታ በእጁ ያሉትን የመጨረሻዎቹን መሣሪያዎች ጠጋግኖ ሞክሯል። ይህም ከመሞቱ በፊት የመጨረሻውን አቅሙን እየሞከረ መሆኑን ያመለክታል። ዝርዝሩን መርማሪ ቡድን ተመድቦ...