በፅንፈኛው የትህነግ ጁንታ ላይ እየተወሰደ ያለውን የህግ ማስከበር እንቅስቃሴ እንደሚደግፉ በጅቡቲ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ...
በፅንፈኛው የትህነግ ጁንታ ላይ እየተወሰደ ያለውን የህግ ማስከበር እንቅስቃሴ እንደሚደግፉ በጅቡቲ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 10/2013 ዓ.ም (አብመድ)
በጅቡቲ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በጅቡቲ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋር የልማት...
የአዳማ ከተማና የአዲስ አበባ ዙሪያ ነዋሪዎች በራያ ግንባር ለተሰለፉት ለሐገር መከላከያ፣ለአማራ ልዩ ኃይልና ለሚሊሻ...
የአዳማ ከተማና የአዲስ አበባ ዙሪያ ነዋሪዎች በራያ ግንባር ለተሰለፉት ለሐገር መከላከያ፣ለአማራ ልዩ ኃይልና ለሚሊሻ አባላት ድጋፍ አደረጉ።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 10/2013 ዓ.ም (አብመድ) ነዋሪዎቹ በትህነግ ዘራፊና ታጣቂ ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለውን የህግ ማስከበር እርምጃ በመደገፍ...
ባለፉት 15 ቀናት የሀገርን ሰላም ለማደፍረስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 287 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የፌዴራል...
ባለፉት 15 ቀናት የሀገርን ሰላም ለማደፍረስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 287 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የፌዴራል ፖሊስ ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 09/2013 ዓ.ም (አብመድ)
ባለፉት 15 ቀናት የፌዴራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባካሄዱት የተቀናጀ ኦፕሬሽን የሀገርን...
በምዕራብ ወለጋ ዞን በ142 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡
በምዕራብ ወለጋ ዞን በ142 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) በምዕራብ ወለጋ ዞን በቅርቡ በተደረገው ኦፕሬሽን በ142 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ እንደተወሰዳባቸው፣48 ታጣቂዎች በቁጥጥር...
80 በመቶ የጣና ሐይቅ የእምቦጭ አረም ተነቅሏል፡፡
80 በመቶ የጣና ሐይቅ የእምቦጭ አረም ተነቅሏል፡፡
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከጥቅምት 9 እስከ ኅዳር 9/2013 ዓ.ም በጣና ሐይቅ የተስፋፋውን እንቦጭ ለማስወገድ ሀገራዊ ዘመቻ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ የጣና ሐይቅና ሌሎች ውሃማ አካላት ጥበቃና ልማት...








