የኢትዮጵያ ቅርሶች አስመላሽ ብሔራዊ ኮሚቴ ተመሰረተ፡፡

የኢትዮጵያ ቅርሶች አስመላሽ ብሔራዊ ኮሚቴ ተመሰረተ፡፡ ባሕር ዳር፡ ኅዳር 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ቅርሶች አስመላሽ ብሔራዊ ኮሚቴ መመስረቱን ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ብሔራዊ ኮሚቴው ከልዩ ልዩ ዘርፎች የተውጣጡ ምሁራን፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ ተመራማሪዎች እና ታዋቂ ሰዎችን...

በጋምቤላ ክልል በጁንታው ታቅዶ የነበረ የጥፋት ሴራ መክሸፉ ተገለጸ፡፡

በጋምቤላ ክልል በጁንታው ታቅዶ የነበረ የጥፋት ሴራ መክሸፉ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ኅዳር 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) በጋምቤላ ክልል በህወሃት ጁንታ ታቅዶ የነበረ የጥፋት ሴራ በህዝቡና በጸጥታ ኃይሉ የተቀናጀ ጥረት ማክሸፍ መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ...

የጋሸና-ላልይበላ-ሰቆጣ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ቀሪ ስራዎች በተያዘው በጀት ዓመት እንዲጠናቀቁ ለማስቻል እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...

የጋሸና-ላልይበላ-ሰቆጣ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ቀሪ ስራዎች በተያዘው በጀት ዓመት እንዲጠናቀቁ ለማስቻል እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ኅዳር 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጋሸና-ላልይበላ-ሰቆጣ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ 204 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር ርዝመት ይሸፍናል፡፡ የጋሸና-ላልይበላ-ሰቆጣ...

የመጨረሻው የዘመቻው ምዕራፍ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አስታወቁ፡፡

የመጨረሻው የዘመቻው ምዕራፍ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አስታወቁ፡፡ ባሕር ዳር፡ ኅዳር 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ህግ የማስከበር የህልውና ዘመቻ አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው የሚከተለውን መልዕክት አስፍረዋል፡፡ የተሰጠው የ72 ሰዓት ጊዜ ተጠናቅቋል፤ ሕግ የማስከበር ዘመቻችን...

የወረታ ደረቅ ወደብ ሥራ መጀመር በአስመጪና ላኪዎች ይደርስ የነበረውን እንግልት እየፈታ መሆኑን የኢትዮጵያ ባሕር...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታው በሦስት ሄክታር ላይ ያረፈው የወረታ ደረቅ ወደብና ተርሚናል ሥራ በመጀመር የገቢና ወጪ ንግዱን በማሳለጥ ጉልሕ ሚና እተጫወተ ይገኛል፡፡ ከአሁን በፊት በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ አስመጪና ላኪዎች...