የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሕግና ሥርዓትን ለማስከበር መንግሥት ለሰጠው በሳል አመራር ለኢፌዴሪ መከላከያ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሕግና ሥርዓትን ለማስከበር መንግሥት ለሰጠው በሳል አመራር ለኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት፣ ለአማራና ለአፋር ልዩ ኃይል እንዲሁም ለአማራ ሚሊሻ ምስጋና አቅርበዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 21/2013 ዓ.ም (አብመድ)
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሕግ...
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ ልዩ ስብሰባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ ልዩ ስብሰባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
የምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄዎችን እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡ ከቀረቡት ጥያቄዎች ውስጥ የጁንታው ቡድን ይህን ያህል ዝግጅት ሲያደርግ...
“የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ስርአት ችግር ትህነግና የውንብድና ፖለቲካዊ ቀመሯ ነው” የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት...
“የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ስርአት ችግር ትህነግና የውንብድና ፖለቲካዊ ቀመሯ ነው” የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አብርሃም አለኸኝ
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 20/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኃላፊው በፌስ ቡክ ገጻቸው ያስተላለፉትን ሙሉ መልእክት እነሆ
የግማሽ ምዕተ ዓመት ክሽፈት...
‹‹ኢትዮጵያ ማቋን አወለቀች››
‹‹ኢትዮጵያ ማቋን አወለቀች››
ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2013 (አብመድ) የጭንቅ ዘመን ያለፈ ይመስላል፣ የአማራ የደም ቦዮች ይደርቃሉ፣ እውነት ይፈርዳል፣ ሕዝብ እና ሕዝብ ይዋደዳል፡፡ ለዓመታት ጥላ ያጣለችው ፀሐይ ያለ ከለላ ልትወጣ ወጋገን የታዬ ይመስላል፡፡ እነሆ በጉድጓድ የተጀመረው...
ዘላቂ ሠላም፣ ፍትኅ፣ እኩልነትና የዴሞክራሲያዊ ስርዓትን ማስፈን ቀጣይ ሥራ መሆን እንዳለበት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ...
ዘላቂ ሠላም፣ ፍትኅ፣ እኩልነትና የዴሞክራሲያዊ ስርዓትን ማስፈን ቀጣይ ሥራ መሆን እንዳለበት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2013 (አብመድ)ንቅናቄው የትህነግ ጁንታ ቡድን መደምሰሱን አስመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፏል፡፡ በታሪክ ክፍተት እንደዋዛ ለመንበረ...








