“ሰሜን ጎንደር ዞን ስንደርስ እንደ አዲስ የተወለድን ያክል ተሰምቶናል” ከሰሜን እዝ ታፍነዉ የነበሩ የመከላከያ...
"ሰሜን ጎንደር ዞን ስንደርስ እንደ አዲስ የተወለድን ያክል ተሰምቶናል" ከሰሜን እዝ ታፍነዉ የነበሩ የመከላከያ ሰራዊት አባላት
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 22/2013 ዓ.ም (አብመድ)
ጁንታዉ የህዋሃት ቡድን በሰሜን እዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቅምት 24 ጥቃት ማድረሱ ይታወቃል ፤...
‹‹ የፈለከውን እርምጃ ትወስድብኛለህ አልመለስም፤ በእግሬ ነው የምገባው ከጦሩ ጋር›› ሌተናል ጄነራል አበባው ታደሰ
‹‹ የፈለከውን እርምጃ ትወስድብኛለህ አልመለስም፤ በእግሬ ነው የምገባው ከጦሩ ጋር›› ሌተናል ጄነራል አበባው ታደሰ
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) ወንዱ ተከፋ፣ አምርሮ አዘነ፣ ሀገሩ ተደፍራበታለችና ያቺ ከነብሱ አስበልጦ የሚወስዳት ውድ እናት ኢትዮጵያ መነካቷን ሲያይ...
“ህገወጡ ትህነግ በአማራ ክልል በርካታ ግጭት እዲፈጠር ሲሰራ ነበር፤ ለምሳሌ የጎንደር ህዝብ ከሁሉም ብሄር...
“ህገወጡ ትህነግ በአማራ ክልል በርካታ ግጭት እዲፈጠር ሲሰራ ነበር፤ ለምሳሌ የጎንደር ህዝብ ከሁሉም ብሄር ጋር ተዋዶ፣ ተጋብቶና ተዋልዶ ነው የሚኖረው፤ ትህነግም የቅማንትና የጎንደር ህዝብ አንድ ቤተሰብ ሆኖ እያለ ሲያጋጭ ነበር” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ...
“እኔ እደተሾምኩ ሁሉም የስራ እንቅስቃሴ የቤቴ ቁልፍ ሳይቀር በህወሃት ደህንነት አካላት እጂ ነበር” ጠቅላይ...
"እኔ እደተሾምኩ ሁሉም የስራ እንቅስቃሴ የቤቴ ቁልፍ ሳይቀር በህወሃት ደህንነት አካላት እጂ ነበር" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)
ባህር ዳር: ኅዳር 21/2013 (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ እየሰጡነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሹመታቸው...
በህገወጥ ቡድኖች ላይ ቀድሞ ህግ የማሰከበር ርምጃ ለመውሰድ አስቸጋሪ ሁኔታዎች እንደነበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር...
በህገወጥ ቡድኖች ላይ ቀድሞ ህግ የማሰከበር ርምጃ ለመውሰድ አስቸጋሪ ሁኔታዎች እንደነበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶክተር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ...







