‹‹ ዘላለም ይኖሩታል አንድ ቀን ያከብሩታል››
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) ዘመን ከተቆጠረ፣ ምድር ከተፈጠረ፣ የሰው ልጅ በምድር እንዲኖር ከተደረገ ጀምሮ በኢትዮጵያ ሰው ይኖር ነበር ይባላል፡፡ ኢትዮጵያ የሰው ልጅ የመጀመሪያ እናትና አባቶች የኖሩባት ቅድመ ሀገር እንደሆነች ይነገራል፡፡ በኃላም የሰው...
“በትራንስፖርት ዘርፍ የካርቦን ልቀት በሚቀንስበት ሁኔታ የምጣኔ ሀብትና የፈጠራ ስራዎች ሊበረታቱ ይገባል” የትራንስፖርት ሚኒስትር...
"በትራንስፖርት ዘርፍ የካርቦን ልቀት በሚቀንስበት ሁኔታ የምጣኔ ሀብትና የፈጠራ ስራዎች ሊበረታቱ ይገባል" የትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ኢትዮጵያን ብሎም አፍሪካን በመወከል በዓለም አቀፍ ደረጃ በተዘጋጀው የአየር...
ሴቷ ወታደር የጁንታውን ተላላኪ ኮሌኔል በቁጥጥር ሥር አዋለችው፡፡
ሴቷ ወታደር የጁንታውን ተላላኪ ኮሌኔል በቁጥጥር ሥር አዋለችው፡፡
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2013 ዓ.ም (አብመድ)
ሐገር ለማፍረስ ሴራ የተቀበለው ኮሌኔል በሴት ጠባቂው ወታደር በቁጥጥር ሥር ውሏል፡፡
ኢትዮጵያ መንታ ልጆች ወልዳ አሳይታናለች፡፡ አንደኛው እናቱን የሚገድል ሌላኛው ለእናቱ የሚሞት፡፡ በእናታቸው...
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስወነጨፈቻትን ˝ኢት አር ኤስ ኤስ 1˝ ሳታላይት በይፋ ከቻይና ተረከበች፡፡
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስወነጨፈቻትን ˝ኢት አር ኤስ ኤስ 1˝ ሳታላይት በይፋ ከቻይና ተረከበች፡፡
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/ 2013ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቻይናው ታዩዋን ከተማ የሳተላይት ማስወንጨፊያ ማዕከል ወደ ህዋ ያስወነጨፈቻትን ˝ኢት አር ኤስ ኤስ...
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዛሬም በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃት መፈጸሙን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዛሬም በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃት መፈጸሙን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2013 (አብመድ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በማንዱራ ወረዳ ቁጥር ሁለት ቀበሌ በተደራጁ ኃይሎች ህዳር 23/2013 ዓ.ም ከጥዋቱ 2፡00 ገደማ በንጹሃን...








