“የህወሓት ጁንታ ያልዋለበትን ገድል ለትውልድ ሲሰብክ ኖሯል” ሜጀር ጄኔራል ሹማ አብደታ
"የህወሓት ጁንታ ያልዋለበትን ገድል ለትውልድ ሲሰብክ ኖሯል" ሜጀር ጄኔራል ሹማ አብደታ
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 09/2013 ዓ.ም (አብመድ)
የህወሓት ጁንታ በስልጣን በነበረበት ዘመን በሀገራችን ህዝብ ላይ ያልፈጸመው ግፍና መከራ የለም ማለት ይቻላል። በተለይ ኢትዮጵያዊያንን በዘረኝነት ድንበር ለያይቶ...
በመቀሌ ከተማ ጁንታው ቀብሮት የነበረ የነዳጅ ታንከር ውስጥ ከ200 ሺህ ሊትር በላይ ነዳጅ ተገኘ፡፡
በመቀሌ ከተማ ጁንታው ቀብሮት የነበረ የነዳጅ ታንከር ውስጥ ከ200 ሺህ ሊትር በላይ ነዳጅ ተገኘ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) በመቀሌ ከተማ ልዩ ስሙ ገብርኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ጁንታው ለጦርነት ዓላማ ሊያውለው በድብቅ ቀብሮት የነበረ...
“ከጁንታው ጎን ተሰልፈው ሀገርን ለማተራመስ የሚሠሩ የውጭ ኃይሎችን በኢትዮጵያዊነት መንፈስ መታገል ይገባል” የሰብዓዊ መብት...
“ከጁንታው ጎን ተሰልፈው ሀገርን ለማተራመስ የሚሠሩ የውጭ ኃይሎችን በኢትዮጵያዊነት መንፈስ መታገል ይገባል” የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ኦባንግ ሜቶ
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ኦባንግ እንደተናገሩት የእኔ ብሔር ብቻ ማለት ባለፉት 27...
የትህነግ ቡድን የሕልውናው መሰረት በብሔረሰቦች መካከል ክፍፍልና ግጭት መፍጠር እንደነበር የሱማሌ ክልል ምክትል ርእሰ...
የትህነግ ቡድን የሕልውናው መሰረት በብሔረሰቦች መካከል ክፍፍልና ግጭት መፍጠር እንደነበር የሱማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ገለፁ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) የትህነግ ቡድን በተለያዩ ክልሎች ግጭት እንዲነሳ ሲያደርግ እንደነበር ርእሰ መሥተዳድሩ ተናግረዋል፡፡
ቡድኑ...
የጎንደርን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ለማነቃቃት የአገልግሎት ክፍያ ቅናሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው።
የጎንደርን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ለማነቃቃት የአገልግሎት ክፍያ ቅናሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጎንደር ከተማን የቱሪዝም እንቅስቃሴ መልሶ ለማነቃቃትና የሀገር ውስጥ ጎብኝዎችን ለማበረታታት የአገልግሎት ክፍያን ለመቀነስ እየተሠራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ባሕል፣ ቱሪዝምና...








