ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በመተከል ዞን ነዋሪዎችን ባወያዩበት ማግስት ጭፍጨፋ መፈጸሙ ለሰጡት የሥራ መመሪያ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በመተከል ዞን ነዋሪዎችን ባወያዩበት ማግስት ጭፍጨፋ መፈጸሙ ለሰጡት የሥራ መመሪያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አመራሮች ተገዢ አለመሆናቸውን እንደሚያሳይ ተገለጸ፡፡
በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ ዛሬም ዘርን መሰረት ያደረገ ጭፍጨፋ እንደተፈጸመ ነዋሪዎች ለአብመድ ገልጸዋል፡፡
ድርጊቱ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትህነግ በከፈተው ጦርነት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል የምግብና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትህነግ በከፈተው ጦርነት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል የምግብና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከተማ አስተዳደሩ ለመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኀይልና ሚሊሻ በሕግ ማስከበር ርምጃው ላሳየው ተሳትፎም አድናቆቱን ገልጿል፡፡...
በአማራ ክልል በ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር 14 የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ሊገነቡ ነው፡፡
በአማራ ክልል በ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር 14 የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ሊገነቡ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) በመጭዎቹ ሦስት ዓመታት በክልሉ ዝናብ አጠር እና ደረቃማ አካባቢዎች የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች እደሚገነቡ ነው...
ለርብ መስኖ ግድብ ፕሮጀክት አፈፃፀም መዘግየት የተቋራጭ ድርጅቱ የመፈፀም አቅም ዝቅተኛ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ግንባታው...
ለርብ መስኖ ግድብ ፕሮጀክት አፈፃፀም መዘግየት የተቋራጭ ድርጅቱ የመፈፀም አቅም ዝቅተኛ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ግንባታው እዲፋጠንም በአዲስ ተቋራጭ እዲገነባ እርክክብ እየተካሄደ ነው ተብሏል፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት 10 ዓመታት በአማራ ክልል ምርት እና...
ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ ዓሥር ዓመታት ሦስት ሳተላይቶችን ታመጥቃለች፡፡
ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ ዓሥር ዓመታት ሦስት ሳተላይቶችን ታመጥቃለች፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ አሥር ዓመታት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ሦስት ሳተላይቶችን እንደምታመጥቅ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና...







