ከመተከል ዞን ዘር ተኮር ጥቃትና ጭፍጨፋ ጋር ተያይዞ እጃቸው እንዳለበት የተጠረጠሩ ተጨማሪ አመራሮች በቁጥጥር...

ከመተከል ዞን ዘር ተኮር ጥቃትና ጭፍጨፋ ጋር ተያይዞ እጃቸው እንዳለበት የተጠረጠሩ ተጨማሪ አመራሮች በቁጥጥር ሥር ዋሉ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዘር ተኮር ጥቃትና ጭፍጨፋ ጋር ተያይዞ እጃቸው እንዳለበት የተጠረጠሩ ሁለት አመራሮች እና አንድ የፖሊስ...

“በኢትዮጵያ የስራ ምቹነትና ቅልጥፍናን ለመፍጠር ተቋማት በቅንጅት መስራት ይጠበቅባቸዋል” የንግድና ኢንደስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል

"በኢትዮጵያ የስራ ምቹነትና ቅልጥፍናን ለመፍጠር ተቋማት በቅንጅት መስራት ይጠበቅባቸዋል" የንግድና ኢንደስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሚመራው የንግድ ስራ ቅልጥፋና ማሻሻያ ሥራ ያለበትን ደረጃ የሚመለከት ውይይት ተካሂዷል። አገልግሎት...

በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለውን የማያባራ የዘር ፍጅት መላው ኢትዮጵያውያን እንዲያወግዙ አብን ጠይቋል።

በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለውን የማያባራ የዘር ፍጅት መላው ኢትዮጵያውያን እንዲያወግዙ አብን ጠይቋል። የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት በዜጎች ላይ ለሚፈፀመው ጭፍጨፋ ቀዳሚ ተጠያቂ እንደሆነም አብን አስገንዝቧል። በመተክል በአማራ ሕዝብ ላይ የቀጠለውን የዘር ፍጅት አስመልክቶ ከአብን የተሰጠው...

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማትን በዘላቂነት መምራት የሚያስችል መሪ ዕቅድ ይፋ ሆነ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሸን የኢንዱስትሪውን ዘርፍ ዕድገት ለማሳካትና ለመምራት የሚያስችል ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ላይ ያተኮረ ጥናት ረቂቅ ሪፓርት ላይ የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል። በመድረኩ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና...

“በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የዜጎችን ደኅንነት ማረጋገጥ ቀዳሚው የመንግሥት ግዴታ ነው” የኢትዮጵያ ሰባዊ መብት ኮሚሽን...

"በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የዜጎችን ደኅንነት ማረጋገጥ ቀዳሚው የመንግሥት ግዴታ ነው" የኢትዮጵያ ሰባዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽኑ በመተከል ዞን የተፈጸመውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ቀጥሎ ይቀርባል። "በቤኒሻንጉልጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ቡለን ወረዳ፣ በኩጂ ቀበሌ ከለሊቱ 10፡00 ሰዓት ላይ...