“በትግራይ ክልል በነበረው ሕግ የማስከበር ተግባር ሴቶች ቆራጥነታቸውንና ጀግንነታቸውን በተግበር አሳተዋል” የአማራ ክልል ምክር...
“በትግራይ ክልል በነበረው ሕግ የማስከበር ተግባር ሴቶች ቆራጥነታቸውንና ጀግንነታቸውን በተግበር አሳተዋል” የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ወርቅሰሙ ማሞ
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 20/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሥርዓተ-ፆታ እኩልነትና ሴቶችን በማብቃት ላይ የሚሠራው እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አካል...
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 5ኛ 5 ዓመት 6ኛ የሥራ ዘመን 6ኛ...
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 5ኛ 5 ዓመት 6ኛ የሥራ ዘመን 6ኛ አስቸኳይ ጉባዔ የ4 የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት አንስቷል፡፡
በምክር ቤቱ ያለመከሰስ መብታቸው የተነሱትም፡-
1. አቶ አድጎ አምሳያ
2. አቶ ሽፈራው ጨሊቦ
3. አቶ...
“መከላከያ ሠራዊትና የአማራ ልዩ ኀይል አካባቢውን ሲቆጣጠር ደስታዬ ወደር አልነበረውም፣ ምክንያቱም ያሳለፍኩት ፈተና ከባድ...
“መከላከያ ሠራዊትና የአማራ ልዩ ኀይል አካባቢውን ሲቆጣጠር ደስታዬ ወደር አልነበረውም፣ ምክንያቱም ያሳለፍኩት ፈተና ከባድ ነው” አልማዝ አብርሃ የዛዲግ አብረሃ ታላቅ እህት
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 20/2013 ዓ.ም (አብመድ) አድርግ የተባልከውን ታደርጋለህ፣ ለምን ብሎ መጠየቅ በዚያ ዘመን...
ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በሕግ ማስከበር ሂደት ጉዳት የደረሰባቸውን የመከላከያ እና የአማራ ልዩ ኃይል...
ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በሕግ ማስከበር ሂደት ጉዳት የደረሰባቸውን የመከላከያ እና የአማራ ልዩ ኃይል አባላትን ጎበኙ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 20/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ በሚገኘው የምዕራብ እዝ መከላከያ ሆስፒታል እና...
በመተከል ዞን በተደጋጋሚ የደረሰው ሞት፣መፈናቀል እና የንብረት መውደም ለሀገሪቱ ትልቅ ስጋት መሆኑን መንግሥት ሊረዳው...
በመተከል ዞን በተደጋጋሚ የደረሰው ሞት፣መፈናቀል እና የንብረት መውደም ለሀገሪቱ ትልቅ ስጋት መሆኑን መንግሥት ሊረዳው እንደሚገባ ተፈናቃዮች ተናገሩ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) በመተከል ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ዜጎች በደረሠባቸው ሞት እና የንብረት መውደም ለችግር...








