የኮሮናቫይረስን በመከላከል ላይ ያተኮረ ንቅናቄ ከጥር 3 ጀምሮ ለስድስት ወራት እንደሚካሄድ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የኮሮናቫይረስን በመከላከል ላይ ያተኮረ ንቅናቄ ከጥር 3 ጀምሮ ለስድስት ወራት እንደሚካሄድ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 30/2013 ዓ.ም (አብመድ) ለስድስት ወራት በሚቆየው በዚህ ንቅናቄ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ማድረግን ጨምሮ የኮሮናቫይረስ መከላከያ ዘዴዎችን በአግባቡ...
የፕሬዝዳንት ትራምፕ ደጋፊዎች የመንግሥት መቀመጫና የሁለቱ ምክር ቤቶች አዳራሾች የሚገኙበትን ካፒቶል ሒልን ጥሰው መግባታቸውን...
የፕሬዝዳንት ትራምፕ ደጋፊዎች የመንግሥት መቀመጫና የሁለቱ ምክር ቤቶች አዳራሾች የሚገኙበትን ካፒቶል ሒልን ጥሰው መግባታቸውን ተከትሎ ኢትዮጵያውያን ድርጊቱን በማውገዝ ላስተላለፉት መልዕክት ምስጋና ቀረበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 30/2013 ዓ.ም (አብመድ) በዋሽንግተን ዲሲ የአሜሪካ መንግሥት መቀመጫ በሆነው የካፒቶል...
“በእምዬ ምኒልክ በከበረው ንጉሥ፣ በኃይለስላሴ በከበረው ንጉሥ፣ ጤፉን በልተህ እንደሁ መቋጠሪያ መልስ”
"በእምዬ ምኒልክ በከበረው ንጉሥ፣
በኃይለስላሴ በከበረው ንጉሥ፣
ጤፉን በልተህ እንደሁ መቋጠሪያ መልስ"
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአንኮበር ወረዳ ሃይማኖታዊ በዓላት በልዩ ልዩ ባሕላዊ ክዋኔዎች ይደምቃሉ። ከነዚህ መካከል የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ጥንግ በሚባል ጨዋታ ይደምቃል።
የጥንግ...
ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ከጦር አካል ጉዳተኞች ጋር የልደት በዓልን እያከበሩ ነው፡፡
ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ከጦር አካል ጉዳተኞች ጋር የልደት በዓልን እያከበሩ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሚኒስትሮችና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ከጦር...








