“በመተከል በዜጎች ላይ ለተፈፀመው ጭፍጨፋ የጉሙዝና የሌሎች ብሄረሰቦች የሥራ ኃላፊዎች እጅ አለበት” የድባጤ ወረዳ...

"በመተከል በዜጎች ላይ ለተፈፀመው ጭፍጨፋ የጉሙዝና የሌሎች ብሄረሰቦች የሥራ ኃላፊዎች እጅ አለበት" የድባጤ ወረዳ ነዋሪዎች ባሕር ዳር፡ ጥር 01/2013 ዓ.ም (አብመድ) በመተከል ዞን በዜጎች ላይ ለተፈፀመው ጭፍጨፋና የንብረት ውድመት የጉሙዝና የሌሎች ብሄረሰቦች የሥራ ኃላፊዎች እጅ...

ጥንታዊቷ አንኮበር ታሪኳን የምታስተዋውቅበት ማዕከል ተገነባላት፡፡

ጥንታዊቷ አንኮበር ታሪኳን የምታስተዋውቅበት ማዕከል ተገነባላት፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 01/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በአንኮበር ወረዳ አስተዳደር በጀት የቱሪዝም ማዕከል ተገንብቷል፡፡ ማዕከሉ የምኒልክ መታሰቢያ ሙዚየምና ባሕል ማዕከል የተሰኘ ሲሆን ነገ ጥር 2/2013...

የፋሲል እና ባሕር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኞች በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ የመጀመሪያ...

የፋሲል እና ባሕር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኞች በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ የመጀመሪያ ምዕራፍ ካሁኑ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ እንደሚቀርቡ ገለፁ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 01/2013 ዓ.ም (አብመድ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ አዲስ አበባ ላይ የነበረውን...

የኮሮና ቫይረስ የላል ይበላ ከተማ ነዋሪዎችን እንግዳ አስናፍቋቸዋል።

የኮሮና ቫይረስ የላል ይበላ ከተማ ነዋሪዎችን እንግዳ አስናፍቋቸዋል። ባሕር ዳር፡ ጥር 01/2013 ዓ.ም (አብመድ) ቅድስቲቷን ከተማ የዓለም ዐይኖች ማረፊያ፣ እግሮች ሁሉ ሊደርሱባት የሚመኟት ናት። በኢትዮጵያ የነጮች መኖሪያ ደሴት እስክትመስል ድረስ ነጮች ይመላለሱባታል። ረዘም ላለ ጊዜ...

“የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እየተሰፋፋ መጥቷል” ጤና ሚኒስቴር

"የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እየተሰፋፋ መጥቷል" ጤና ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 30/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጤና ሚኒስቴር በኮሮና ቫይረስ መከላከል ዙሪያ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተለያዩ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች እና ኃላፊዎች ጋር ውይይት አድርጓል። በውይይቱ ላይ ማብራሪያ የሰጡት...