ስዩም መስፍንን ጨምሮ የጁንታው ቀንደኛ አመራሮች ተደመሰሱ

ሰበር ዜና ስዩም መስፍንን ጨምሮ የጁንታው ቀንደኛ አመራሮች ተደመሰሱ የመከላከያ ሰራዊት ሀይል ስምሪት መምሪያ ሀላፊ ብርጋደል ጀነራል ተስፋዬ አያሌው፣ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ሌሎች የፌዴራል የፀጥታ ተቋማት ዛሬም እንደ ትናንቱ አስደናቂ ጀግንነታቸውን በአንፀባራቂ ድል ታጅበው...

በቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸዉ ጽሕፈት ቤት የተገነባዉ ሳህላ ብርሀን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት...

በቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸዉ ጽሕፈት ቤት የተገነባዉ ሳህላ ብርሀን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) በቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው ጽሕፈት ቤት ግንባታቸው ከተጠናቀቁ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል...

የመሀመድ ሁሴን አሊ አልአሙዲን ስታዲየም አለም አቀፍ ውድድሮችን እንዲያስተናግድ ለማስቻል በወልዲያ ከተማ ደረጃቸውን የጠበቁ...

የመሀመድ ሁሴን አሊ አልአሙዲን ስታዲየም አለም አቀፍ ውድድሮችን እንዲያስተናግድ ለማስቻል በወልዲያ ከተማ ደረጃቸውን የጠበቁ ባለኮኮብ ሆቴሎች እንደሚያስፈልጉ ተገልጿል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) ስታዲየሙ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በሜድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ሙሉ...

በቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ጽሕፈት ቤት የተገነባው የብርሐን ደባርቅ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት...

በቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ጽሕፈት ቤት የተገነባው የብርሐን ደባርቅ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ። ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው እና የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ የክልልና...

ከትህነግ ጎን ተሰልፈው የነበሩ 120 የአፋር ነፃ አውጪ ታጣቂዎች የታቀደላቸውን ጥፋት ተግባራዊ ሳያደርጉ በሰላም...

ከትህነግ ጎን ተሰልፈው የነበሩ 120 የአፋር ነፃ አውጪ ታጣቂዎች የታቀደላቸውን ጥፋት ተግባራዊ ሳያደርጉ በሰላም ወደ ክልሉ መግባታቸው ተገለፀ። ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከትህነግ ጎን ተሰልፈው የነበሩ 120 የአፋር ነፃ አውጪ ታጣቂዎች ሀገርን እንዲያፈርሱ በጥፋት...